የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያና በተለይም በዳኞች ላይ እየደረሰ ባለው ድብደባ ዙሪያ ዛሬ በጁፒተር ሆቴል...
በ 22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ይርጋለም ላይ በተደረገ አንድ ጨዋታ ሰማያዊዎቹ ደደቢቶችን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና በወንድሜነህ ዓይናለም ብቸኛ ግብ 1-0 አሸንፎ ሸኝቶታል።...
የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር 21ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃ ግብር ዛሬ በብቸኝነት ደደቢት በአዲስአበባ ስታዲዬም መቐለ ከተማን ባስተናገደበት ጨዋታ ሲጀምር እንግዳዎቹ መቆለዎች ባለሜዳውን ደደቢት 2-1 በመርታት...
በ19ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ በአዲስ አበባ ስታዲዬም የሊጉ መሪ ደደቢት በሜዳው ድሬድዋ ከተማን ባስተናገደበት ጨዋታ ያለ ግብ ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ ባለሜዳው የሊጉ መሪ...
ዛሬ በተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መሪው ደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ሲቀናቸው ክልል ላይ በነበረ ብቸኛ ጨዋታ ሶዶ ላይ ወላይታ...
በ16ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ ዛሬ በብቸኝነት በሶዶ ስታዲዬም ወላይታ ድቻ ከ ደደቢት ያደረጉት ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 1ለምንም አሸናፊነት ሲጠናቀቅ ፡የሊጉ መሪ ደደቢት ከተከታዬቹ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident