የጨዋታ ዘገባ

593 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል

የስምንተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ በዛሬው ዕለት ሀድያ ሆሳዕናን ከ ድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ ሀድያ ሆሳዕናዎቹ ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስተው በመጨረሻም 3...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | በብዙ ተጠብቆ የነበረው የጣና ሞገዶቹ እና የአፄዎቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

ተጠባቂው የባህር ዳር ከተማ እና የፋሲል ከተማ ጨዋታ ልክ እንደተጠበቀው ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ደቂቃ ድረስ በግለት ተካሂዶ በበርካታ ጥፋቶች እና ካርዶች ( 8 የቢጫ...

መከላከያሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የስምንተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል

በስምንተኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ የተገናኙት መከላከያ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታቸውን ያለምንም ግብ አጠናቀዋል ። መከላከያ በሰባተኛው ሳምንት በሀድያ ሆሳዕና በነበረው ጨዋታ ላይ በቋሚ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና በአቡበከር ናስር ሁለት ግቦች ታግዞ ሶስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል

በሰባተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ በአቡበከር ናስር ሁለት ግቦች ቡናማዎቹ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል ። ሁለቱም ክለቦች...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | ጅማ አባጅፋር በውድድር አመቱ የመጀመሪያ አንድ ነጥብ አግኝቷል

በሰባተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቅድሚያ የተገናኙት በመሳይ ተፈሪ የሚመራው አርባምንጭ ከተማ እና በአሸናፊ በቀለ የሚመራው ጅማ አባጅፋር ጨዋታቸውን ያለምንም ግብ አጠናቀዋል ።...

ሀዋሳ ከተማሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ የተገናኙት ሀዋሳ ከተማ እና ሰበታ ከተማ ያደረጉት የሜዳ ላይ ፍልሚያ 1 ለ 0 ሲመሩ የነበሩት ሀዋሳ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ያደረጉት ጨዋታ ያለ ግብ ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል

በአዳማ ከተማ እና በቅዱስ ጊዮርጊስ መካከል የተደረገው የሰባተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል ። አዳማ ከተማ በስድስተኛው...

ሀዲያ ሆሳዕናመከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና በውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ድሉን አግኝቷል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከሽንፈት መልስ የተገናኙት መከላከያ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን አድርገው እስካሁን በውድድር አመቱ 3 አቻ ተለያይቶ 3 የተሸነፈው እና ምንም ማሸነፍ...