አስደናቂ የመጨረሻ ደቂቃ ተዓምር በታየበት የስምንተኛዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታቸውን በአቻ...
በስምንተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሲዳማ ቡናን 4ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። በእንቅስቃሴ ረገድ ተመጣጣኝ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ7ተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ሲዳማ ቡናን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። እጅግ ጭቃማ በነበረዉ...
በፕሪምየር ሊጉ አጀማመሩ ጥሩ ያልነበረው እና በአዲስ አሰልጣኝ እየተመራ የመጀመሪያ የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታውን ቀን 10 ሰዓት ላይ ከአዳማ ከተማ ጋር ያደረገዉ ሲዳማ...
በተስተካካይነት ተይዞ በነበረዉ እና በዛሬዉ ዕለት በተደረገዉ በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ 0ለ0 በሆነ አቻ ዉጤት ጨዋታቸዉን አጠናቀዋል። በ4-2-3-1...
ያለፉትን ሁለት ጨዋታዎች በተመሳሳይ አንድ ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ የቻሉት ቡናማዎቹ ሶስተኛ ተከታታይ ድላቸዉን ለማስመዝገብ ጠንካራ ፉክክር ባደረጉበት ጨዋታ የመሳይ ተፈሪዉን አርባምንጭ...
የመርሐግብሩ ዉጤት ወሳኝነቱ ከፍ ባለዉ ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ የመጀመሪያዎቹን ደቂቃዎች መንቀሳቀስ ችለዉ የነበረ ቢሆንም በሂደት ግን የጣና ሞገዶቹ የጨዋታውን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident