አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የሶስት ነባር ወሳኝ ተጨዋቾችን ውል አራዘመ በወጣቱ ዋና አሰልጣኝ በረከት ደሙ የሚመራው በ2016 ዓ/ም የከፍተኛ ሊጉ የአሸናፊዎች አሸናፊ...
በረከት ጥጋቡ በባሕር ዳር ከነማ የሚያቆየውን ውል ለማደስ ተስማምቷል ። ከጣና ባሕር ዳር የጀመረው የእግር ኳስ ሕይወቱ በቀጣይ መከላከያ ተስፋ ቡድን መጫወት የቻለ...
ለቀጣዩ የውድድር አመት ተሻሽለዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ በቀጣይ ቀናት ወደ ዝውውሩ እንደሚገቡ የሚጠበቁት መድኖች የሁለት ነባር ተጫዋቾቻቸዉን ዉል ለተጨማሪ አመት አድሰዋል። የእግርኳስ ሂዎቱን...
የ2016 ዓ/ም በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የውድድር ዘመን ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ አህመድ ሁሴን በአርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የሚያቆየውን ውል ለመፈረም ተስማማ ።...
ባሳለፍነው የውድድር አመት ያጣውን የዋንጫ ክብር ለመመለስ በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው መቻል የሁለቱን ቁልፍ ተጫዋቾች የከነዓን ማርክነህ እና የበረከት ደስታን ውል ለተጨማሪ ሁለት...
የአዳማ ከተማው ውጤታማ አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ለመሆን ተስማማ። በአዳማ ከተማ ያልጨረሰው የቤት ስራ ቢኖርም የክለቡ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አንበሴ...
የመቻል እግር ኳስ ቡድን በተጠናቀቀው የውድድር አመት የቡድኑ ቁልፍ ተጫዋቾች የነበሩትን አጥቂውን ምንይሉ ወንድሙ የግራ መስመር ተከላካይ ዳዊት ማሞ እና መሀል ተከላካዩን ነስረዲን...
በ2017 ዓ/ም በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ ነባር የክለቡ ተጨዋቾችን ውል የማደስ ስራ አጠናክሮ ቀጥሏል። በ2016 ዓ/ም በወጣቱ ዋና አሰልጣኝ በረከት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident