የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2260 መጣጥፎች
ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወላይታ ድቻ ለሶስት ተጫዋቾች የማስጠንቀቅያ ወረቀት ሰጥቷል

የወላይታ ድቻ ቦርድ ሰብሳቢ እና የክለቡ ፕሬዝደንት ጎበዜ ጎዳና እንደገለፁት ከሆነ ሙባረክ ሽኩር አወል አብደላህ እና ሳምሶን ቆልቻ የተባሉ ተጫዋቾች በቡድኑ ውስጥ ጥሩ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሽን በድጋሚ ለሌላ የፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለብ የምስክር ወረቀት ሰጥቷል።

የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ባለፈው ሳምንት የሀዋሳ ከተማ ደጋፊዎች ማህበር በስፖርታዊ ጨዋነት ላይ ላደረገው መልካም ተግባር እና ጨዋታዎች ተጀምረው ያለምንም እንከን እንዲጠናቀቁ በማድረጉ የምስክር...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ድሬዳዋ ከተማ “ተበድያለሁ” ሲል ምሬቱን አሰምቷል።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር 8ኛ ሳምንት በአዲስ አበባ ስታዲየም ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ ያደረጉት እና በቅዱስ ጊዮርጊስ 3-2 አሸናፊነት በተጠናቀቀው ጨዋታ ላይ ከጨዋታው ፍጻሜ...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የወላይታ ድቻ ቦርድ ትላንት እና ዛሬ በክለቡ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውሳኔ አሳልፏል፡፡

በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ወላይታ ድቻ ትናንት እና ዛሬ ሲመክር ውሎ በክለቡ አሰልጣኝ እና አመራሮች ላይ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በዚህም...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታሲዳማ ቡናስሁል ሽረቁጥሮችቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻወልቂጤ ከተማወልዋሎዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋርፋሲል ከተማ

የስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዓበይት ጉዳዮች።

በስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተመለከትናቸው ጨዋታዎች ትልልቅ ጉዳዮች ናቸው ያልናቸውን እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ድሎች ከሀዋሳ ከተማና አዳማ ጨዋታ ውጭ ሁሉም ጨዋታዎች በመሸናነፍ ያለቁ...

ሀዲያ ሆሳዕናሪፖርትወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት|ሀድያ ሆሳእናዎች ከሜዳቸው ውጪ ጣፋጭ ድል አስመዘገቡ

  የሊጉ መጨረሻ ደረጃን ይዘው ወልዋሎን የገጠሙት ሀድያ ሆሳእናዎች ቢስማርክ አፖንግ በመጀመርያው አጋማሽ ባስቆጠረው ግብ ታግዘው ወሳኝ ሥስት ነጥብ አሳክተዋል። ባለሜዳዎቹ ወልዋሎዎች ባሳላፍነው...

ቅዱስ ጊዮርጊስየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-2 ድሬደዋ ከተማ

  በ8ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ አንድ ጨዋታ የተከናወነ ሲሆን በጨዋታውም ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬደዋ ከተማን 3-2 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ከጨዋታው...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትአዳማ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አስተናግዶ ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል።

በመቐለ 2-0 ከተረቱበት ጨዋታ ጃኮፔንዜ ሱሌማን መሀመድ አዲስ ህንፃ እና የኋላሸት ፈቃዱን በማስወጣት ደረጀ አለሙ ወናፍ አወል ስሌማን ሳንጋሪ እና በላይ አባይነህን ተክተው...