12ኛሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ቅዳሜ እና እሁድ በተለያዩ ከተሞች ቀጥሎ ይካሄዳል።በትግራይ ስቴዲየም ሚካሄደውን የስሑል ሽረ እና ሀዋሳ ከተማን ጨዋታ ቅድመ እይታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ(እሁድ) 7 ጨዋታዎችን ያስተናግዳል። በጅማ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም ሚካሄደው የጅማ አባጅፋርና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ጨዋታ:...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲቀጥል ነገም 6ጨዋታዎችን ያስተናግዳል። ከነዚህ 6ጨዋታዎች መካከል ደግሞ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን...
አጥቂው አቡበከር ናስር ኢትዮጵያ ቡና ከአዳማ ከተማ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ከጉዳቱ አለማገገሙ ተከትሎ በጨዋታው የማይሰለፍ ተጫዋች ሆኗል። ከፋሲል ከተማ ጋር በነበረው...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ እና በቀጣዩ ሳምንት መጀመሪያ የሚደረጉ ሲሆን ስድስት ጨዋታዎች ነገ (እሁድ) ሲደረጉ ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች...
ያሬድ ከበደ እና ዮናስ ገረመው በጉዳት ኦኪኪ አፎላቢ ደግሞ በቅጣት መቐለ 70 እደርታ ነገ የማይጠቀማቸው ተጫዋቾች መሆናቸው ታውቋል። በ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ...
ባህርዳር ከተማ በነገው ጨዋታ የፍፁም አለሙን ግልጋሎት አያገኝም። በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማን አስተናግደው በመጨረሻ ደቂቃዎች ገብ ሶስት ነጥብ ጨብጠው...
12ኛው ሳምንት የኢትዮጰያ ፕሪምየር ሊግ ከድል የተመለሱት ሁለቱም ቡድኖች ያገናኘው ይህ ጨዋታ። ከጨዋታ በፊት የሚከተሉትን ነጥቦችን አንስተናል። ሀድያ ሆሳዕናን ከሜዳቸው ውጭ በማሸነፍ ተከታታይ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident