👉👉ስሜታዊው አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው 👉👉ለመገናኛ ብዙሀን የሚገባውን ክብር የነፈጉት ፌደራል አርቢትር 👉👉አስተያየት ከመስጠት የተቆጠቡት አዲሴ ካሳ 👉👉በ34 ደቂቃ አምስት ግቦች የተቆጠሩበት ጨዋታ 👉👉የፋሲል...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ አዲስ አበባ ስታዲዮም ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን አስተናግዶ 0-0 በሆነ ውጤት ነጥብ ተጋርቶ...
ቢጫ ለባሾቹ ወልቂጤን አስተናግደው 3-3 አቻ ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ። የወልቂጤ ከተማው አሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው አስተያየታቸውን ሲሰጡን የወልዋሎ ደጋፊዎች በተጫዋቾቻቸው ሲገልፁ በነበሩበት ተቃውሞ...
በ15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ከአንድ አመት ከ ስድስት ወር ወደ ሜዳው በመመለስ ጨዋታውን ያደረገው ወልዋሎ 3-3 በሆነ ውጤት ከወልቂጤ ጋር...
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር 119 ጨዋታዎች የተደረጉ ሱሆን ይህ ዙርም ነገ ሰኞ በአዲስ አበባ ስታዲየም ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ በሚያደርጉት...
👉👉የመጀመሪያዎቹ አስራ አምስት ደቂቃዎች ትንሽ ተዘናግተን ነበር ቢሆንም ተረጋግተን ምላሽ ሰጥተናል አምጣቸው ኃይሌ ረዳት አሰልጣኝ (ሀዋሳ ከተማ) 👉👉ሁለት ግብ ማስቆጠራችን ቡድኑ ውስጥ የፈጠረው...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ ሜዳው ላይ መቐለ 70 እ.ን ያስተናገደው ድሬዳዋ ከተማ 1-0 በማሸነፍ የመጀመሪያውን ዙር በድል ፈፅሟል። በመጀመሪያው...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት 5ጨዋታዎች ዛሬ የተደረጉ ሲሆን ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻን አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ያስተናገደበት ጨዋታ ተጠቃሹ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident