በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት የዘንድሮው ዓመት የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ክብር ባለቤት ፋሲል ከነማ የሀብታሙ ተከሰትን ውል ማራዘማቸው ሀትሪክ ስፖርት ለማወቅ...
ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ በዚህ ሳምንት ደሞዝ ለመክፈል የሚያስችለው የሰባት ሚሊዮን ብር ድጋፍ አግንቷል። ክለቡ ዛሬ ከከተማ አስተዳደሩ የሁለት ሚሊዮን ከአዲግራት ዩንቨርሲቲ ደግሞ የአምስት...
የሀድያ ሆሳዕና ተጨዋቾችና አመራሮች ከደመወዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ የፈጠሩት አለመግባባት አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ የክለቡ ተጨዋቾች የመጋቢት፣ የሚያዚያና የግንቦት ወር ደመወዝ አልተከፈለንም በማለት ተደጋጋሚ ቅሬታ...
ፋሲል ከነማ እግርኳስ ክለብ በ2012 የውድድር ዘመን ለቡድኑ ጥሩ ግልጋሎት ሲሰጥ የቆየውን የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾች ሱራፌል ዳኛቸውን ለተጨማሪ አመታት የሚያቆየውን ውል አስፈርሟል።...
“ብዙዎቹ ክለቦችና አሰልጣኞች ኢትዮጵያዊ ግብ ጠባቂ ላይ እምነት የላቸውም ይሄ መቀየር አለበት” “የአባይ ግድብ ከአደይ አበባ ስታዲየም ጋር እኩል ቢያልቅ ደስ ይለኛል” “የኮሮና...
“ወደ ውጪ ወጥቶ ማሰልጠንና የብሔራዊ ቡድናችንን በሀላፊነት መምራት የወደፊቱ እቅዶቼ ናቸው” “አዲስ ግደይ ፕሮፌሽናል አዕምሮ ያለው ተጨዋች ነው” አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ /ሲዳማ ቡና/...
“ከየካቲት ጀምሮ ለማንም ተጨዋች ደመወዝ አልከፈልንም“ ኮማንደር ኪዳነ ኃብቴ/የክለቡ ጊዜያዊ ዋና ሥራ አስኪያጅ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ በተጨዋ ቾች መሀል ምንም አይነት ልዩነት እንደማያደርግ...
የወላይታ ድቻ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች በኮሮና ቫይረስ ውድድሮች ከተቋረጡ ጀምሮ የሶስት ወር ደሞዛቸው ባለመከፈሉ ምክንያት ቅሬታቸውን አሰምተዋል። በሀገራችን ኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident