የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
መከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የመከላከያ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ ያለ ግብ አቻ ተጠናቋል

በ16ኛው ሳምንት ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የመከላከያ እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ ያለምንም ግብ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል ። መከላከያዎች በ15ኛው ሳምንት ከጅማ...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የአቡበከር ኑሪ ስህትት የጣና ሞገዶቹን ዋጋ አስከፍሏል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ እና ባህርዳር ከተማ አገናኝቶ የጣና ሞገዶቹ በፈቱዲን ጀማል ግብ ቀዳሚ መሆን ቢችሉም ኡበበከር ኑሪ ከሰለሞን ወዴሳ የደረሰውን...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

በ16ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የሲዳማ ቡና እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ከእረፍት በፊት በተቆጠሩ ግቦች አንድ ለአንድ ተጠናቋል ። ኢትዮጵያ ቡናዎች...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | የሀድያ ሆሳዕና እና የፋሲል ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከተማን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶ ከእረፍት በኋላ በተቆጠሩ ግቦች አንድ አቻ ተጠናቋል ። ሀድያ ሆሳዕናዎች በ15ኛው ሳምንት በሲዳማ ቡና በተረቱበት...

ሰበታ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፈረሰኞቹ ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምረዋል

የ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ጅማሮዋቸውን ሲያደርጉ በቅድሚያ የተደረገው በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ አናት ላይ የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና አዳዲስ ማሊያዎቹን ተረከበ

*...ከራይድ ጋር የገቡት ስምምነት ይዘት በቅርቡ ይፋ ይሆናል.. ኢትዮጵያ ቡናና ከሀ እስከ ፐ የተፈራረሙት ስምምነት አንዱ አካል የሆነው ብራንድ ሾፕ ከአንድ ወር በኋላ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሳልሀዲን ሰይድ ሲዳማ ቡናን ተቀላቅሏል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን በበርካታ ጨዋታዎች ላይ በአጥቂ መስመር ላይ ወክሎ መጫወት የቻለው እና በክለብ ደረጃ ለረጅም አመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ የተመለከትነው ሳልሀዲን ሰይድ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ስድስት ወር የታገዱ ዳኞች ቅጣቱ ተነሳላቸው

ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ጥፋተኛ ናቸው ያላቸውና ከፍተኛ ቅጣት ያስተላለፈባቸውን ዳኞች ቅጣት ማቅለሉን አስታውቋል። በአዳማ እየተካሄደ ባለው የታዛቢዎችና ኮሚሽነሮች የምክክር መድረክ ላይ እንደተገለጸው ኮሚቴውና...