መነሻ ገጽ ሲዳማ ቡና ሳልሀዲን ሰይድ ሲዳማ ቡናን ተቀላቅሏል
ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሳልሀዲን ሰይድ ሲዳማ ቡናን ተቀላቅሏል

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን በበርካታ ጨዋታዎች ላይ በአጥቂ መስመር ላይ ወክሎ መጫወት የቻለው እና በክለብ ደረጃ ለረጅም አመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ የተመለከትነው ሳልሀዲን ሰይድ ለወራት ክለብ አልባ ሆኖ ከቆየ በኋላ በአሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ ወደሚመራው ሲዳማ ቡና ማምራቱ ተሰምቷል ።

ተጫዋቹ ከፈረሰኞቹ ጋር ከተለያየ በኋላ ወደ ጅማ አባጅፋር ለመዘዋወር ከጫፍ ደርሶ የነበረ ቢሆንም በመጨረሻ ሰዓት ላይ ዝውውር ሳይሳካ መቅረቱ የሚታወስ ነው ።

ሲዳማ ቡና በዚህ የዝውውር መስኮት ላይ ከተለያዩ የአጥቂ መስመር ተጫዋቾች ጋር ስሙ ሲያያዝ የቆየ ሲሆን በስተመጨረሻ ግን ሳልሀዲን ሰይድን ወደ ቡድኑ መቀላቀል ችሏል ።

ሲዳማ ቡና የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታውን የፊታችን ሀሙስ ከቀኑ በ9:00 ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የሚያደርግ ይሆናል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...