➢...የሚቀጡ ዳኞች ቁጥር ወደ አምስት ከፍ ብሏል... በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ወላይታ ድቻና ሲዳማ ቡና ባደረጉት ጨዋታ ላይ ውጤት ለዋጭ ስህተት የሰሩት...
በ24ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ የተደረገው የወልቂጤ ከተማ እና የሰበታ ከተማ ጨዋታ ቀድሞ በተቆጠረባቸው ግብ ሲመሩ የነበሩት ሰበታ ከተማዎች ከኋላ በሳሙኤል ሳሊሶ እና...
በ24ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ቀትር ላይ በተደረገው ጨዋታ ፋሲል ከነማ መከላከያን 2ለ1 በሆነ ዉጤት ረቷል። ፋሲል ከነማ በ23ኛዉ ሳምንት ባህርዳር ከተማን...
➢...ም/ል አሰልጣኙ ይታገሱ እንዳለ ይመራዋል.... ላለፉት ዘጠኝ ወራት አዳማ ከተማን ሲያሰለጥን የነበረው አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24...
በዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታቸውን አድርገው አዞዎቹ 2 - 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል...
በ24ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ ባህርዳር ከተማን ከአዳማ ከተማ አገናኝቶ ለበርካታ ጨዋታዎች ከድል ርቆ የነበረው ባህርዳር ከተማ በተመስገን ደረሰ የአምስተኛ ደቂቃ...
ዛሬ ረፋድ 4:00 ላይ በተደረገ የ23ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ እና አዲስአበባ ከተማ ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። በወራጅ ቀጠናዉ ላይ ይገኙ...
በሊጉ የ24ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ከቀን 10:00 ጀምሮ የተደረገው የጅማ አባጅፋር እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ከዕረፍት መልስ ጋቶች ፓኖም ባስቆጠረው ብቸኛ የቅጣት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident