የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ

19 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ አንደኛ ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበርየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ሊበተን ነው:: ዳኞችና ኮሚሽነሮች ከመግለጫ እንዲቆጠቡ ታዟል!!

በቅርብ ጊዜያት ውስጥ በተደጋጋሚ ጊዜያት ስማቸው ሲጠራ ከከረሙት ኮሚቴዎች አንዱ ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ነው። ዲሲፕሊን ኮሚቴ ወልዲያ ላይ ከጣለው ቅጣት ጋር በተያያዘ የአንድ...

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግየኢትዮጵያ አንደኛ ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበርየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞች ለሶስት ሳምንት ምንም አይነት የዳኝነት አገልግሎት አንሰጥም አሉ

የኢትዮጵያ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር በዳኞች ላይ እየተከሰተ በመጣው የስፖርታዊ ጨዋነት ችግር አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ አካሂዷል፡፡ በዚሁ ወቅት የኢትዮጵያ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር በሴቶችና ወንዶች...

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የዕጣ ማውጣት እና ዓመታዊ ግምገማ ተካሄደ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሚያወዳድራቸው ውድድሮች መካከል አንደኛው የሆነው በቀድሞ ስያሜው ‹‹ብሄራዊ ሊግ ›› በአሁኑ መጠሪያው ‹‹አንደኛ ሊግ›› የደንብ ውይይት እና እጣአወጣጥ ስነስርአት...

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግየኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ

ሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር የእጣ ማወውጣት ፕሮግራም ተካሄደ!!

ሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር የእጣ ማወውጣት ፕሮግራም ተካሄደ!! ወልድያ ከተማ ላይ የሚካሄደው የሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ከ ሐምሌ 22-ነሐሴ 9...

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግየኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ

በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የምድቡ አሸናፊ እንዲሁም በማጠቃለያ ውድድር ላይ 2ኛ ደረጃን ይዞ ላጠናቀቀው የደሴ ከነማ እግር ኳስ ክለብ የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ

በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የምድቡ አሸናፊ እንዲሁም በማጠቃለያ ውድድር ላይ 2ኛ ደረጃን ይዞ ላጠናቀቀው የደሴ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ልኡካን ቡድን፤ተጋባዥ እንግዶችና ደጋፊዎችን ጨምሮ...

Uncategorizedየኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ

በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ደባርቅ ከ ራያ ያደረጉት ጨዋታ በውዝግብ ተቋረጠ 

ራያ ቀድሞ ባስቆጠረው ጎል 1 ለ ምንም እየመራ፤  90ኛው  ደቂቃ ላይ ደባርቅ የአቻነቱን ጎል እንዳገባ፤ ወዲያውኑ የራያ አዘቦ ደጋፊ ወደ ሜዳ በመግባት በተጨዋቾቹ...