ከሳምንታት በፊት በነገርናችሁ ዘገባ መሰረት ከሁለት የውጭ ተጫዋቾች ጋር ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ሀዋሳ ከተማ ተጫዋቾቹን በይፋ አስፈርሟል። ሰርጌ ኦባሲ ከዝህ ቀደም በሀገሩ ቤኒን...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የታዳጊዎች እግር ኳስ ልማት ስትራቴጂን ይፋ አደረገ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ላለፉት ዓመታት በፓይለት ፕሮጀክት ፣ በክልል እንዲሁም ሀገር...
ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከ ያንግ አፍሪካ እና አዛም ጋር የወዳጅነት ጨዋታዎችን ለማድረግ ወደ ታንዛኒያ አምርተዋል። በሰርቪያዊው አሰልጣኝ ሰርዲዮ ሚሉቲን ሚቾ የሚመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በቢሾፍቱ...
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች ሴኔጋላዊዉን ግብ ጠባቂ አብዱላሂ ዲያኪቴን ማስፈረማቸውን የክለቡ ፕሬዚዳንት አቶ ፉፋ ገርማሞ ለሀትሪክ...
በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሰሀሌ እየተመራ በአዳስ አበባ የጀመረውን ዝግጅት በሀዋሳ ቀጥሎ ላለፋት ሳምንታት እያከናወነ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሶስት ተጫዋቾችን ቀንሷል። ከፋሲል ከነማ የተመረጠው...
የኢትዮጵያ ከ20አመት በታች ብሄራዊ ቡድን እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ አድርገዋል። ከሱዳን እና ሴኔጋል ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ መርሀግብር ከፊቱ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ...
ደሴ ከተማ አሰልጣኝ ይልቃል ይታየውን ሾሟል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፍራው መሪነት ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለማደግ ከጫፍ ደርሶ የነበረው ደሴ ከተማ...
የኢትዮጵያ ከ20አመት በታች ብሄራዊ ቡድን እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው። በአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ እየተመራ በአዲስ አበባ የጀመረውን ዝግጅት በሀዋሳ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident