መነሻ ገጽ ዜናዎች የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሶስት ተጫዋቾቹን ከስብስቡ ውጪ አድርጓል!!
ዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሶስት ተጫዋቾቹን ከስብስቡ ውጪ አድርጓል!!

አጋራ
አጋራ

በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሰሀሌ እየተመራ በአዳስ አበባ የጀመረውን ዝግጅት በሀዋሳ ቀጥሎ ላለፋት ሳምንታት እያከናወነ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሶስት ተጫዋቾችን ቀንሷል።

ከፋሲል ከነማ የተመረጠው እና በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በመሆን በጣምራ ያጠናቀቀው ታምራት እያሱ፤ እንዲሁም ከኢራቁ ክለብ መቻልን በክረምቱ የተቀላቀለው የመሀል ተከላካዩ አማኑኤል ተረፋ እና እንዲሁም ሀድያ ሆሳዕናን በመልቀቅ ቅዱስ ጊዮርጊስን ተቀላቅሎ የነበረው የመስመር አጥቂው ፀጋአብ ግዛው ከብሄራዊ ቡድኑ ስብስብ ውጪ ሆነዋል ።

ከሲዳማ ቡና ተመርጦ የነበረው የቀኝ መስመር ተከላካዩ ደግፌ አለሙ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ሳይቀላቀል ወደ ልምምድ ሳይገባ  ቀርቷል። ጋቶች ፖኖም ተቀላቅሎ ዛሬ ልምምድ ጀምሯል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...