በ33ኛዉ የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ከዘጠኝ አመታት በኋላ በመድረኩ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታቸዉን በኬፕ ቨርዲ አቻቸዉ አንድ ለዜሮ...
" በሚገባ አጥቅተን ከተጫወትን ዉጤታማ የማንሆንበት ምክንያት የለበትም። ( possess has to be positive )" " ግዴታ እራሳችን ስህተት እየሰራን መማር የለብንም !...
ምሽት 1 ሰዓት ላይ በካሜሩን እና ቡርኪናፋሶ ጨዋታ ጅማሮውን ያደረገው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያን እና ኬፕ ቨርዴን አገናኝቶ 45+1...
በአፍሪካ ዋንጫው የመክፈቻ ዕለት ሁለተኛ ጨዋታ ኬፕ ቨርዴ ዋልያዎቹን በጠባብ ዉጤት ማሸነፍ የቻሉ ሲሆን ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዮቹን አስተያየቶች ሰጥተዋል። ሁምቤርቶ ቤቴንኮርት...
ከስምንት አመታት በኋላ በአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ እየተመሩ በአፍሪካ ዋንጫው ላይ ለመሳተፍ ከሁለት ሳምንታት በፊት ወደ አዘጋጇ ሀገር ካሜሩን ያቀኑት ዋልያዎቹ በዛሬው ዕለት ምሽት...
''የተለየ ክብደት የምንሰጠው ቡድን አይኖርም" አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ''ጠንካራ የሚባል ቡድን አለን '' ጌታነህ ከበደ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አልጣኝ ውበቱ አባተ...
በጉጉት የሚጠበቀዉ 33ኛዉ የአፍሪካ ዋንጫ ሊጀምር የአንድ ቀን እድሜ ብቻ የቀረዉ ሲሆን በዚህም በአዘጋጇ ሀገር ካሜሩን ምድብ የሚገኙት ዋልያዎቹ ልምምዳቸዉን አጠናክረው ቀጥለዉ ለነገዉ...
በ33ኛዉ የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ከስምንት አመታት በኋላ ዳግም ተሳታፊ ለሆኑት ለዋልያዎቹ ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት ለመሸለም መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል። ምንም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident