መነሻ ገጽ ዋልያዎቹ ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው ዋልያዎቹን ለመሸለም ቃል ገብተዋል !
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው ዋልያዎቹን ለመሸለም ቃል ገብተዋል !

አጋራ
አጋራ

በ33ኛዉ የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ከስምንት አመታት በኋላ ዳግም ተሳታፊ ለሆኑት ለዋልያዎቹ ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት ለመሸለም መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል።

ምንም እንኳን ዋልያዎቹ የሚገኙበት ምድብ ቀላል የሚባል ባይሆንም ጨዋታዎችን በድል ተወጥተው ወደ ቀጣዩ ዙር የሚያልፉ ከሆነ ለእያንዳንዳቸው በነፍስወከፍ አንድ መቶ ሺ ብር (100,000) ለመስጠት ቃል ገብተዋል። ባልሀብቱ ከቻሉም ወደስፍራው አቅንተው ለዋልያዎቹ ድጋፋቸዉን እንደሚሰጡ አስታውቀዋል።

ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ዋልያዎቹ ከምድባቸው የሚያልፉ ከሆነ ዘጠኝ ሚሊዮን ብር እንደሚሸልም መገለፁ ይታወሳል።

©Sportzone

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዳማ ከአስር ፈረሰኞቹ ከሦስት እና ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጥሎት የነበረውን የዝውውር ዕገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ በአሜሪካ የወዳጅነት ጨዋታን ሊያደርጉ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ሊያመራ ነው ነገር ግን የወቅቱ የብሔራዊ ቡድኑ...