በበርካታ ደጋፊዎች ፊት የተደረገው የሦስተኛው ሳምንት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሁለት ጨዋታዎች በሐይቆቹ እና አፄዎቹ አሸናፊነት ተቋጭቷል። ሀዋሳ ከተማ 2-1 ወላይታ ድቻ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን...
የሊጉ የሁለተኛ ቀን የሀዋሳ ሁለት ጨዋታዎች አፄዎቹን እና ብርቱካናማዎቹን ባለ ድል በማድረግ ተጠናቀዋል። ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ 0-2 ፋሲል ከነማ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም የዕለቱ ቀዳሚ...
በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም በተደረጉ ሁለት የሊጉ ጨዋታዎች ፋሲል እና ንግድ ባንክ ነጥብ ሲጋሩ መቻሎች በጭማሪ ደቂቃ ጎል ወሳኝ ድል አግኝቷል። ፋሲል ከነማ 1-1...
በዛሬው እለት የቡድኑ ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ተስፋሁን ታዲዮስ የእንኳን ደስ አላችሁ መልክት እና ዋንጫው አርብ እለት ወደ ወላይታ ሶዶ እንደሚሄድ እና አቀባበል...
በዛሬው እለት የበፍቃዱ ህዝቅኤል ዝውውር ያጠናቀቁት የጦና ንቦቹ ከኔጌሌ አርሲ ጋር ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለውን አማኑኤል ኦሊሶ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሰዋል ። አማኑኤል...
ያለፉት አመታት በ ወላይታ ድቻ ቤት ቆይታ ማድርግ የቻለው መልካሙ ቦጋለ ለ ቀጣይ ሁለት ዓመታት ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል ። ወላይታ ድቻ ለ ኮንፌዴሽን...
በወላይታ ድቻ ሀ-15 እግር ኳስን የጀመረው እና ያለፉትን ዓመታት በቦዲቲ ከተማ፣ ጋሞ ጨንቻ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ሊጉ ሲያድግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገ እና በተጠናቀቀው...
አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ከሁለት ዓመት የመቻል ቆይታ በኋላ ዳግም ወደ ቀድሞ ቤቱ ለመመለስ ከስምምነት ደረሰ
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident