በዛሬው እለት የበፍቃዱ ህዝቅኤል ዝውውር ያጠናቀቁት የጦና ንቦቹ ከኔጌሌ አርሲ ጋር ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለውን አማኑኤል ኦሊሶ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሰዋል ።
አማኑኤል በወላይታ ድቻ ተስፋ ቡድን መጫወት የቻለ ሲሆን በ ቦዲቲ ከተማ : አዲስ አበባ ከተማ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በኔጌሌ አርሲ ጥሩ ጊዜ አሳልፋል ።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account