*... የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ግን ፕሬዝዳንቱ ከውጪ ይምጡና አቋማችንን እናሳውቃለን ብሏል.... በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ላይ ክስ የመሰረቱት እነ ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ የተፈጠረውን...
" ስንሸልማቸው ስንደግስላቸው የኖሩት ሃይሌና ገዛኧኝ ገንዘብ እየባከነ ነው ሽልማቱ ለፓሪሱ ጀግኖች አይገባቸውም ማለታቸው ያሳዝናል" ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ / የኢት. ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት/...
የ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሁለተኛ ቀን ውሎ ከደቂቃዎች በፊት ሲጠናቀቅ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ የ3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል...
19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች የፍፃሜ ውድድር ከደቂቃዎች በፊት ሲጠናቀቅ የወርቅ ፤ የብር እና የነሐስ ሜዳልያዎቹን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ወስደዋል ። በርቀቱ የኦሪገኑ 18ኛው...
ዶክተር አሸብር ስልጣኔን አለቅም አሉ... " የኤርፖርቱ ተቃውሞ ድራማ ነው ለዚህ ደግሞ መቶ ሺህ ብር ተከፍሏል መረጃው አለን" "ዶክተር አያሌው ጥላሁን ወንጀል...
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አባል የሆኑ 11 ፌዴሬሽኖች የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ህገወጥ አሰራርና የኦሎምፒክ ቻርተርን የጣሰ የምርጫ ሂደትን በመቃወም ለአለም አቀፉ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident