ኢትዮጵያ ቡና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂን አስፈረመ። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ በአጭር ጊዜ ድንቅ መሆን ከቻሉ ግብ ጠባቂዎች መካከል አንዱ የወቅቱ የኢትዮጵያ...
ከቀናቶች በፊት አዲስ አሰልጣኝ የሾመው ኢትዮጵያ ቡና በስካይ ላይት ሆቴል እየሰጠ ባለው መግለጫ አሰልጣኙን በይፋዊ ፊርማ ቀጥሯል። ከቀናት በፊት ኢትዮጵያ ቡናን ለማሰልጠን የተስማሙት...
የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ከሦስት የተለያዩ ክለቦች ጋር ያነሱት አንጋፋው አሠልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ ኢትዮጲያ ቡናን ለመረከብ በቃል ደረጃ ከስምምነት ደርሰዋል። ከኢትዮጲያ መድን ጋር...
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ቀሪ ኮንትራት የነበራቸው አሰልጣኝ ከክለቡ ጋር አይቀጥሉም። ኢትዮጵያ ቡናን ከአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን መሰናበት በኋላ የተረከቡት አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ከስድስት ወራት...
የኢትዮጵያ ቡናው አማካይ እና የነገሌ አርሲው አጥቂ የክለባቸውን ካምፕ ለቀው ወደ አሜሪካ አመሩ። በቅዱስ ጊዮርጊስ መለያ ከ2010 ጀምሮ ከታዳጊ ቡድን እግር ኳስን የጀመረው...
በሰሜን አሜሪካ ነዋሪነታቸው ያደረጉ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች በርካታ ለውጥ ያመጣል የተባለ የደጋፊዎች ማህበርን ሊያቋቁሙ ነው። ኢትዮጵያ ቡናን በተጫዋችነት ፣ በደጋፊነት እና በተለያዩ ጉዳዮች...
በሀገሪቱ እግር ኳስ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው የሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና 3ለ1 በሆነ ውጤት ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ችለዋል። እጅግ በርካታ ደጋፊዎች ስታዲየሙን በሞሉበት እና...
መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ቡና በሲዳማ ቡና የማይረሳ ጊዜ ያሳለፈውን የግብ ዘብ የግሉ አድርጓል።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident