ኢትዮጵያ ቡና

441 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ቡናማዎቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል አራዘሙ

የኢትዮጵያ ቡና የመሐል ሜዳ ተጫዋች የሆነው ታፈሰ ሰለሞን ለቀጣይ አራት ዓመታት እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ድረስ የሚያቆየውን የውል ስምምነት ከክለቡ ጋር ተፈራርሟል። ታፈሰ...

LIVESCOREቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  16ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  ድሬዳዋ ከተማ 1     -   FT 3 ኢትዮጵያ ቡና   ጁኒያስ ናንጃቤ 3'...

The BiG Interviewቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ከበፊትም ጀምሮ ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ያስደስተኛል” ምንተስኖት ከበደ /አፍሪካ/ (ኢት.ቡና)

"ለኢትዮጵያ ቡና ስትጫወት የማሊያው ክብር ከነፍስህ እኩል ዋጋ እንዳለው ልታውቅ ይገባል" "ከበፊትም ጀምሮ ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ያስደስተኛል" ምንተስኖት ከበደ /አፍሪካ/ (ኢት.ቡና) አፍሪካ የሚለው...

LIVESCOREቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችፋሲል ከተማ

ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  15ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ   ኢትዮጵያ ቡና 0     -   FT 1    ፋሲል ከነማ   22'...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“የምንከተለው የአጨዋወት ፍልስፍናና የአቡኪ ልዩነት ፈጣሪ ተጨዋች መሆን በርካታ ግቦችን እንድናስቆጥር አድርጎናል”ዊሊያም ሰለሞን /ኢትዮጵያ ቡና/

በመሸሻ ወልዴ በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ጥሩ እንቅስቃሴን ከሚያሳዩ ተጨዋቾች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ቡናው ዊሊያም ሰለሞን የዘንድሮው ውድድር ከሌላው ጊዜ ተሽሎ የሚገኝና...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“ፋሲል ከነማን የምንፋለምበት ጨዋታ ብዙም አይከብደንም፤ ማሸነፋችንም አይቀርም” አቡበከር ናስር /ኢት.ቡና/

ተጠባቂው ፍልሚያ (ቅዳሜ 4፡ዐዐ) ኢትዮጵያ ቡና ከፋሲል ከነማ አቡበከር ናስር ከሙጂብ ቃሲም ኢትዮጵያ ቡና ከፋሲል ከነማ የሚያደርጉት የዛሬው ቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“አዳማ ከተማን በሰፊ ግብ ያሸነፍነው ከእረፍት በኋላ ተረጋግተን በመጫወታችን ነው”ፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን /ችምስ/ /ኢትዮጵያ ቡና/

"አዳማ ከተማን በሰፊ ግብ ያሸነፍነው ከእረፍት በኋላ ተረጋግተን በመጫወታችን ነው" "አሁንም ተደጋጋሚ የግብ እድልን መፍጠር ከቻልን እኛን የሚያቆመን ማንም የለም" ፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን /ችምስ/...

LIVESCOREቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  13ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ   አዳማ ከተማ 1     -   FT 4 ኢትዮጵያ ቡና  አብዲሳ ጀማል 39'...