ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ ተወሰነ። በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ለሁለት ክለቦች በመፈረማቸው መነጋጋሪያ ርዕሰ ሆነው...
በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ ቡና ከአዳማ ከተማ ጋር ያደረጉት ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 በማሸነፍ ወሳኝ ሦስት ነጥቦችን አሳክቷል። በጨዋታው የመጀመሪያ...
በሊጉ የሦስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ነገሌ አርሲ 3ለ0 በሆነ ውጤት ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ የአመቱን የመጀመሪያ ድል አግኝቷል። በመጀመሪያዎቹ አስራ አምስት ደቂቃዎች ቡናማዎቹ...
የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊው ኢትዮጵያ ቡና የውድድር ዝግጅቱን ምን እንደሚመስል በዚህ መልኩ ዳሰነዋል። የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን ሊጉን ቢጀምሩም አሰልጣኙ...
የኢትዮጵያ ቡና ክለብ ከረጅም ጊዜ አጋሩ ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ ጋር አዲስ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ውል ተፈራረመ። ፋብሪካው ባለፉት ሶስት ዓመታት በየዓመቱ 22.5 ሚሊዮን ብር...
ኢትዮጵያ ቡና ኮንጓዊ አማካይ አስፈረመ በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ መሪነት በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የጀመሩት እና ሸገር ከተማን በፕሪምየር ሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት በሜዳቸው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident