ኢትዮጵያ መድህን

105 መጣጥፎች
ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጣና ሞገዶቹ ከተከታታይ ድሎች በኋላ ነጥብ ጥለዋል !!

  በሀያ አንደኛዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታቸዉን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። በአምስት ነጥቦች ተበላልጠዉ ሁለተኛ...

ኢትዮጵያ መድህንወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | በዋንጫዉ ፉክክር ላይ የሚገኘዉ ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ጥሏል !!

  በአስራ ሶስት ነጥቦች እና በስምንት ደረጃዎች ተበላልጠዉ ሶስተኛ እና አስራ አንደኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡትን ኢትዮጵያ መድን እና ወላይታ ዲቻ ያገናኘዉ የዕለቱ የመጀመሪያ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ መድን ተጨዋቾቹ ለሚዲያ መግለጫ እንዳይሰጡ አገደ

የኢትዮጵያ መድን ስፖርት ማህበር የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በክለቡ ስር ያሉ ስፖርተኞች ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ እንዳይሰጡ ማገዱን አስታወቀ። የክለቡ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አስቀምጦታል በተባለው...

ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ መድህን

የጨዋታ ዘገባ | ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን ያጠናከረበትን ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ከላይ የተቀመጡትን ክለቦች ባገናኘው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመመራት ተነስቶ ኢትዮጵያ መድኅንን 2 ለ 1 አሸንፏል ። በጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ በኩል...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ መድን በጭማሪ ደቂቃ በተቆጠረች ግብ የሊጉን መሪነት ተረክቧል !!

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረች ግብ ሀድያ ሆሳዕናን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። አስቀድሞ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ መድኅን እና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተጀምረዋል ። በቀዳሚነት ከቀን 10:00 ጀምሮ የተደረገው የኢትዮጵያ መድኅን እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ ሁለት...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ መድን እና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያይተዋል

  በአስረኛዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ መድን እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታቸዉን 0ለ0 በሆነ አቻ ዉጤት አጠናቀዋል።...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ በአሸናፊነት ግስጋሴው ቀጥሏል

በአሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይ እየተመራ በዘንድሮዉ የውድድር አመት መጀመሪያ ላይ በርከት ያሉ ጨዋታዎቹን በአቻ ዉጤት ሲያጠናቅቅ የነበረዉ ድሬዳዋ ከተማ ከሰባተኛዉ የጨዋታ ሳምንት አንስቶ በሜዳዉ...