ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተለያዩ ክለቦች ዉስጥ በብቃት ለረዥም አመታት መጫወት የቻለዉ የቀድሞዉ የወላይታ ዲቻ ተጫዋች ደጉ ደበበ በአርባምንጭ ከነማ...
አሰልጣኝ በረከት ደሙን የክለባቸዉ ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ የሾሙት የ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆኑት አርባምንጭ ከተማዎች የአራተኛ ተጫዋቻቸዉን ዉል ሲያድሱ...
የ2016 ዓ.ም የውድድር ዘመን የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነው አርባምንጭ ከተማ እግርኳስ ክለብ ከግንቦት ወር 2015 ዓ.ም ጀምሮ ክለቡን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት እየመራ የቆየዉን...
በ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዉድድር ዘመን ላይ በ30 ሳምንት ጨዋታዎች 34 ነጥብ ብቻ በመሰብሰብ ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረደዉ አርባምንጭ ከነማ የነባር...
ወሳኝ በነበረዉ እና ሶስተኛዉን የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወራጅ ቡድን የሚለየዉ አንደኛዉ መርሐግብር በነበረዉ የቀን ዘጠኝ ሰዓት የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ በአዳማ አበበ ቢቂላ እና በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም የተደረጉት የተመሳሳይ...
የ2015 ዓ/ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በመደረግ ላይ የሚገኙ ሲሆን ዛሬም ከፕሪሚየር ሊጉ ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚወርደዉ ሶስተኛዉ ክለብ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሶስት ቀናት በኋላ ወደ ውድድር ሲመለስ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም በተደረገው የ28ኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ አርባ ምንጭ ከተማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident