ወልቂጤ ከተማ ከአርባምንጭ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ ልክ እንደ ዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ግብ ሳያስተናግድ ተጠናቋል ። ከአምስተኛ ሳምንት ጨዋታቸውን ሁለቱም ክለቦች በርካታ ቅያሪዎችን ያደረጉ...
ሲዳማ ቡና የፌዴሬሽኑ የዲሲፕሊን ኮሚቴ የቀድሞ ወጌሻውን ወደስራው እንዲመልስና ውዝፍ ደመወዙን እንዲከፍል የሰጠውን ውሳኔ እንደማይቀበል ገለጸ። ክለቡ ህዳር 21/2014 ባወጣው ደብዳቤ ለዲሲፕሊን ኮሚቴ...
የስድስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ ሊጉን በ13 ነጥብ እየመራ የነበረውን ወላይታ ድቻ ከተከታዩ ፋሲል ከተማ አገናኝቶ በሁለቱም በኩል ምንም ግብ ሳያስተናግድ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በሀድያ ሆሳዕና እና በአዲስ አበባ ከተማ መካከል ተደርጎ በተከታታይ ጨዋታዎች ጠንካራ አቋም በማሳየት ላይ የሚገኘው የመዲናዋ ክለብ በሪችሞንድ ኦዶንጎ አስደናቂ...
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ውሳኔ ጸንቶባቸው ውሳኔውን ተፈጻሚ ያላደረጉ አምስት ክለቦችን ከቀጣዩ የዝውውር መስኮት ማገዱን አስታወቀ። በፌዴሬሽኑ ዋና ጸሃፊ አቶ ባህሩ...
በጥሩ አቋም ላይ የሚገኘውና በሊጉ 5 ደረጃ ላይ የሚገኘው ወልቂጤ ከተማ ዘጠኝ ተጨዋቾች የአምናው የፊርማ ክፍያ አልተከፈለንም በሚል ልምምድ ማቆማቸው ተነገረ። ከታማኝ ምንጭ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ካሳለፍነው ቅዳሜ እስከ ማክሰኞ ድረስ መካሄዳቸው ይታወሳል ። በነዚህ ጨዋታዎች ላይ በተፈጠሩት የዲሲፕሊን ጥሰቶች ላይ የሊጉ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ጅማ አባጅፋር ያደረጉት ጨዋታ ከግብ ርቆ በነበረው አቡበከር ናስር ሁለት ግቦች ታግዘው ቡናማዎቹ 2 ለ 1...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident