በዘንድሮው ውድድር አመት በፕሪምየር ሊጉ ከአምስት ጨዋታዎች ሶሰት አቻ ተለያይቶ ሁለት ሽንፈት አጋጥሞት በደረጃ ሰንጠረዡ 14ኛ ላይ የሚገኘው የሰበታ ከተማ ክለብ አስራ አንድ...
በስድስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ጅማ አባጅፋርን የገጠመው ባህርዳር ከተማ በአሊ ሱሌይማን ሁለት ግቦች አሸንፎ ወጥቷል ። ጅማ አባጅፋሮች በአምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ከተጠቀመው ምርጥ...
በኢትዮጵያ ቡና እና መከላከያ መካከል የተደረገው ጨዋታ ለረጅም ደቂቃዎች ሲመሩ የነበሩት ቡናማዎቹ ነጥብ ለመጋራት ተቃርበው የነበረ ቢሆንም በመጨረሻ ደቂቃ የተሰጠባቸውን የፍፁም ቅጣት ምት...
የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ካደረጉት ጨዋታ አስቀድሞ ለሊግ ካምፓኒው በጻፈው ደብዳቤ ዙሪያ የፕሪሚየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር ሲዳማ ቡናን አስጠነቀቀ።...
ሲዳማ ቡና በአምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ከተጠቀሙት ቋሚ 11 ዳዊት ተፈራን ብቻ በመቀየር ያስገቡ ሲሆን በአንፃሩ አዳማ ከተማዎች ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር አቻ በተለያዩበት...
በስድስተኛው ሳምንት ሶስተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ፈረሰኞቹ ሀዋሳ ከተማን ሁለት ለአንድ በማሸነፍ ደረጃቸውን አሻሽለዋል። በአምስተኛ ሳምንት ፈረሰኞቹ ከሲዳማ ቡና ጋር በነበራቸው ጨዋታ ከተጠቀሟቸዉ...
ትልቁ የክለቡ ደመወዝ 221 ሺህ ብር ደርሷል " "ታፈሰና ዊሊያም መጠጡን ካላቆሙ ነገም ይባረራሉ ቡና የጀግና እንጂ የሰካራም ቤት አይደለም" መቶ አለቃ...
በፕሪሚየር ሊጉ ውጤታማ ጉዞ ያላደረጉት የፈረሰኞቹ ቦርድ ለመጨረሻ ውይይትና ለውሳኔ አሰልጣኙ ዝላትንኮ ክራንፓቲችን ወደ አዲስ አበባ ጠርቷል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ ከቀኑ 9 ሰአት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident