ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎች

”በ2014 የዉድድር አመት የተሻለውን ታፈሰ ሰርካ ጠብቁ”

  ''በ2014 የዉድድር አመት የተሻለውን ታፈሰ ሰርካ ጠብቁ'' ''በቀጣዩ አመት አዳማ ከተማ ከ1 እስከ 5 ባለዉ ደረጃ ያጠናቅቃል'' በዘንድሮው የዉድድር ዓመት ምንም እንኳን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የውጭ ሀገር ተጫዋቾች ዝውውርን በተመለከተ ውሳኔ አስተላለፈ።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ2014 ዓ.ም የውድድር ዘመን በየትኛውም የኘሪሚየር ሊግ ክለብ ከ3 በላይ የውጭ ሀገር ተጫዋቾች ማስፈረም እንደማይቻል ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ ቀደም ሲል...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“ጥሩ ጎናችን የያዝነውን አጨዋወት አለመልቀቃችን ነው፤ ያ እንቅስቃሴም ነው ለኮንፌዴሬሽን ካፑ ያሳለፈን”አማኑኤል ዩሃንስ /ኢትዮጵያ ቡና/

ኢትዮጵያ ቡና የ2003ቱን የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ሲያነሳ የዛሬው የቡድኑ ካፒቴን በአዲስ አበባ ስታዲየም ላይ በመገኘት ጨዋታውን የመከታተል ዕድሉን ባያገኝም የመስቀል አደባባይ ላይ በተሰቀለው...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

በዘንድሮው የዉድድር አመት በጠንካራ ተፎካካሪነት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በአራተኛ ደረጃ ያጠናቀቀው ሀዲያ ሆሳዕና ወጣቱን የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን በዋና አሰልጣኝነት ተቀጥረዋል።...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

የጨዋታ ዘገባ | ኮልፌ ቀራኒዮ ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አሳክቷል

ሁለቱ ቡድኖች ጨዋታቸውን በዋና ዳኛ በላይ ታደሰ እየተመሩ ረፋድ 3:00 ላይ ሲጀምሩ ሁለቱም ክለቦች በእኩል ሶስት ነጥብ በግብ ክፍያ ተበላልጠዉ በሶስተኛ እና አራተኛ...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

የሀድያ ሆሳዕናዉ አንበል ከክለቡ ጋር ሊለያይ ይሆን…….?

በዘንድሮው የዉድድር አመት በሀድያ ሆሳዕና እግርኳስ ክለብ ዉስጥ ድንቅ የሚባል አመትን ያሳለፈዉ ተከላካዩ ሔኖክ አርፌጮ ከክለቡ ጋር ያለዉ ቆይታ ጥያቄ ውስጥ ገብቷል። በዉድድር...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ለሶስቱ አምባሳደሮቻችን ዝውውር ተፈቅዷል….

በ2014 በአፍሪካ መድረክ ኢትዮዽያን የሚወክሉት ፋሲል ከነማ፣ ኢትዮዽያ ቡናና ንግድ ባንክ ይፋዊ የዝውውር መስኮት ሳይከፈት ዝውውር እንዲያደርጉ ተፈቀደላቸው። በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒየንስ ሊግና በኮንፌዴሬሽን...

ሴካፋቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“እንደ ሴካፋ አዘጋጅነታችን ጥሩ ተጫውተን ዋንጫውን ለማንሳት ተዘጋጅተናል”ሀይሌ ገ/ትንሳኤ

“ውሌን ገና አልጨረስኩም፤ አሁንም ከቡና ጋር ነኝ፤ ከቡድኑ ጋር የሚኖረኝ ትስስርም እድሜ ልኬንም ይመስለኛል፤ የቡናን ማሊያ አድርጌም የኳስ ጊዜዬን ባጠናቅቅም በጣም ደስ ይለኛል”፡፡...