በኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ እየተመሩ በዝዉዉር መስኮቱ በርካታ የሚባሉ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት ባህርዳር ከተማዎች አሁን ደግሞ ተከላካዩን ፈቱዲን ጀማልን ከሲዳማ ቡና ማስፈረም ችለዋል።...
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው /ሞሪንሆ/ ሰበታ ከተማን ለ3 አመት ለማሰልጠን ተስማምቷል። ውጤታማና ጠንካራ ቡድን በመገንባት የሚታወቀው ዘላለም ዛሬ ጠዋት ከክለቡ አመራሮች ጋር ድርድር ካደረገ...
"ኢትዮጵያ ውስጥ ሕልሜን አሳክቻለሁ፤ በአፍሪካ መድረክ ከፋሲል ጋር አዲስ ታሪክ ማፃፍን እመኛለሁ" "ኢትዮጵያ ውስጥ 8ዐ በመቶ ደሞዝ መክፈል እንኳን አይችሉም፤ የፋሲል ተጨዋች ባልሆን...
በብዙ ወዝግብ ታጅበዉ አመቱን ያጠናቀቁት ሀድያ ሆሳዕናዎች ምንም እንኳን በሊጉ ጥሩ ጅማሮን ማድረግ ችለዉ የነበረ ቢሆንም በጊዜ ሂደት ግን ዉጤታቸዉ እንደ አጀማመራቸው ሳይሆን...
የፈረሰኞቹ ቦርድ ከዲሲፕሊን ጋር ተያይዞ በወሰደው ጠንካራ ርምጃ የጸና ይመስላል። ከባድ የዲሲፕሊን ጥሰት ፈጽመዋል የተባሉትና ውላቸው ያለቀው 3ቱ ተጨዋቾች ዳግመኛ የክለቡን ማሊያ አታደርጉም...
በአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ ላይ የሚገኙት ባህርዳር ከተማዎች አሁን ደግሞ የዉድድር አመቱን ከሰበታ ከተማ ጋር ያሳለፈዉን ጋናዊ የመስመር...
የትግራይ ክልል ክለቦች በ2014 የዉድድር አመት አለመሳተፋቸውን ተከትሎ በሊጉ ዳግም የመወዳደር የሚያስችላቸውን ዕድል ያገኙት ጅማ አባጅፋሮች ከአሠልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር ከተለያዩ በኋላ ፊታቸውን...
አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸዉ በመቀላቀል ላይ እና የነባር ተጫዋቾቻቸውን ዉል በማደስ ላይ የሚገኙት ቡናማዎቹ አሁን ደግሞ የወሳኙን የመስመር ተከላካይ ዉል ለሶስት አመት ማራዘማቸዉ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident