By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የቅዱስ ጊዮርጊስ ቦርድ ጌታነህ ከበደና አቤል እንዳለ በስምምነት እንዲለቁ ወሰነ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ቦርድ ጌታነህ ከበደና አቤል እንዳለ በስምምነት እንዲለቁ ወሰነ

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 5 years ago
Share
SHARE

የፈረሰኞቹ ቦርድ ከዲሲፕሊን ጋር ተያይዞ በወሰደው ጠንካራ ርምጃ የጸና ይመስላል።

ከባድ የዲሲፕሊን ጥሰት ፈጽመዋል የተባሉትና ውላቸው ያለቀው 3ቱ ተጨዋቾች ዳግመኛ የክለቡን ማሊያ አታደርጉም ብሎ በያዘው የጸና አቋም አስቻለሁ ታመነ ወደ ፋሲል ከነማ፣ ጋዲሳ መብራቴ ወደ ድሬዳዋ ከተማ እንዲሁም ሙላለም መስፍን/ዴኮ/ ወደ ሲዳማ ቡና ማቅናታቸው ይታወቃል።

ከሶስቱ ውጪ ሰኔ 30/2014 ድረስ ውል ያለው ጌታነህ ከበደ/ሰበሮም/ ውል ቢኖረውም የክለቡን ማሊያ ዳግመኛ እንዳያደርግ ወስኗል። በዚህም በስምምነት ወደፈለገበት እንዲሄድ መወሰኑ ታውቋል። ከዚህም ውጪ ውል ያለው አቤል እንዳለም በስምምነት ክለቡን እንዲለቅ መወሰኑ ታውቋል።

ለመረጃው ወደ አቤል የግል ስልክ በተደጋጋሚ ብደውልም ዝግ በመሆኑ ላገኘው አልቻልኩም። ስለጉዳዩ የተጠየቀው ጌታነህ ከበደ ስለ ክለቡ ውሳኔ ምንም መረጃ እንደሌለው ገልጿል።

- ማሰታውቂያ -

ክለቡ ግን በሰጠው ምላሽ “የቦርዱ ውሳኔን ለተጨዋቾቹ አሳውቀናል ምላሻቸውን እየጠበቅን ነው በስምምነት የሚጠበቅባቸውን ፈጽመው ወደ ፈለጉበት መሄድ ይችላሉ” ሲል አስታውቋል። የሁለቱ ተጨዋቾች ምላሽ ምን ይሆን የሚለው አጓጊ ሆኗል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ኦሴ ማዉሊ የጣና ሞገዶቹን ተቀላቅሏል!!
Next Article ሀድያ ሆሳዕና የወሳኝ ተጫዋቹን ዉል አራዝሟል!!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችዜናዎችሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ሀዲያ ሆሳዕናዎች ሶስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የመስመር አጥቂያቸዉን ዉልም አድሰዋል።

Biruk Hanchacha By Biruk Hanchacha 3 years ago
ደመወዙ ይፋ ባልተደረገበት መድረክ ፋሲል ከነማ       አሰልጣኝ ውበቱ አባተን መሾሙን አስታወቀ…
የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ሶስት ወጣቶችን ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ።
ኢትዮጵያዊያን ሦስት እንስት ዳኞች ነግሰው ወጥተዋል
የአንደኛ ዙር ድል ይደገማል አቡበከርም ሀትሪክ ይሰራል” ሬድዋን ናስር /ኢት.ቡና/
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?