ቅዱስ ዮሐንስ የግራ መስመር ተከላካይ እሱባለው አየነው የተከላካይ አማካይ ሃይሉ ሁሴን አማካይ ሄኖክ ይበልጣል አማካይ መታገስ ሙሉየ የመሐል ተከላካይ
ፍፁም አለሙ በባህር ዳር ከተማ ማልያ በፕሪሚየር ሊጉ ከደመቁ ተጫዋቾች አንዱ የነበረው ፍፁም አለሙ ዳግም ወደ ክለቡ የሚመልሰውን ፊርማ ዛሬ ፌደሬሽን በመገኘት ፈርሟል።...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፊት መስመር አጥቂ የነበረው አቤል ማሙሽ ለባህር ዳር ከተማ ከግርማ ዲሳሳ እና ከ ወንድሜነህ ደረጄ ቀጥሎ ሶስተኛ ፈራሚ ሆኗል በኢትዮጵያ...
ወንድሜነህ ደረጀ የባሕር ዳር ከነማ የመጀመርያ ፈራሚ በመሆን ክለቡን ተቀላቅሏል ። ስም :- ወንድሜነህ ደረጀ የነበረበት ክለብ:- ኢትዮጵያ ቡና የተጫወተባቸው ጨዋታዎች : 17...
በረከት ጥጋቡ በባሕር ዳር ከነማ የሚያቆየውን ውል ለማደስ ተስማምቷል ። ከጣና ባሕር ዳር የጀመረው የእግር ኳስ ሕይወቱ በቀጣይ መከላከያ ተስፋ ቡድን መጫወት የቻለ...
ሊጠናቀቅ የሁለት ሳምንታት ዕድሜ ብቻ በቀረዉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት የመክፈቻ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ከሀዋሳ ከተማ ጋር መርሐግብራቸዉን አንድ አቻ...
በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ገና በጊዜ ማለትም በ3ተኛዉ ደቂቃ ላይ ግብ ተቆጥሮበታል። በዚህም አቤነዜር ሲሳይ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident