ባህርዳር ከተማ

239 መጣጥፎች
The BiG Interviewባህርዳር ከተማዜናዎች

“የጣና ሞገድ ደጋፊዎች የራሳቸው ቀለም ያላቸዉ ምርጥ ደጋፊዎች ናቸው ፤ {Yellow Wall} የሚል መጠሪያ ካላቸው የዶርቱሞንድ ደጋፊዎች ጋር ይመሳሰሉብኛል” አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ (ባህር ዳር ከነማ) ክፍል-2

ፋሲል፡- …አዎን በጣም ይለያሉ…በጣም የሚገርምህ እኔ እንደ እድል ሆኖ በጣም የተለዩ… ታሪክ ካላቸው…የደጋፊ ሀብታም ከሚባል ክለብ ነው ወደ ባህር ዳር የመጣሁት፤የደጋፊን ወሳኝነት…ጥቅሙንም ጠንቅቄ...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣባህርዳር ከተማዜናዎች

“የጣና ሞገድ ደጋፊዎች የራሳቸው ቀለም ያላቸዉ ምርጥ ደጋፊዎች ናቸው ፤ {Yellow Wall} የሚል መጠሪያ ካላቸው የዶርቱሞንድ ደጋፊዎች ጋር ይመሳሰሉብኛል” አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ (ባህር ዳር ከነማ) ክፍል-1

  🔑“ኮረና ቫይረስን ለመግታት ከጥንቃቄው በላይ እንደየእምነታችን መፀለይ ብቻ ነው መፍትሄው” 🔑“የእርካታ ጥግ ላይ ደርሻለሁ ባልልም በአንደኛው ዙር ውጤት አልተከፋሁም” 🔑“የጣና ሞገድ ደጋፊዎች...

ባህርዳር ከተማዜናዎች

ባህርዳር ከነማ ከአማካዩ ሚካኤል ዳኛቸው ጋር ተለያየ

  ተጨዋቹ ከአንድ ዓመት በፊት በነበረው የግማሽ ዓመት የዝውውር መስኮት አውስኮድን ለቆ ባህር ዳርን መቀላቀሉ የሚታወስ ሲሆን ቡድኑን ከተቀላቀለ በኋላም በአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው...

መቐለ 70 እንደርታባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ተጠባቂው ጨዋታ የለምንም ግብ አቻ ተጠናቋል

  በሁለቱ ደጋፊዎች ደማቅ ህብረ ዝማሬ ታጅቦ የተካሄደው የመቐለ 70 እንደርታና ባህርዳር ከተማ ጨዋታ ብዙ ሙከራዎችን አስተናግዶ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።መቐለ 70 እንደርታዎች ባሳለፍነው...

መቐለ 70 እንደርታባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ባህርዳር ከተማ

  ዛሬ(ሐሙስ) በተካሄደው የወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ የጀመረው 17ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ(እሁድ) 7 ጨዋታዎችን ሚያስተናግድ ይሆናል።መቐለ 70 እንደርታ ባህርዳር...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ባህርዳር ከተማ ሄኖክ አወቀን አስፈርሟል

ባህርዳር ከተማዎች በወልቂጤ ከተማ በቂ የመሰለፍ እድል ያላገኘውን ሄኖክ አወቀን አስፈርመዋል።ቀድሞው የፋሲል ከተማ፣ኢኮስኮ የመስመር አማካኝ ሄኖክ አወቀ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በመጀመሪያዎቹ ጨዋታዎች ላይ...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ቅድመ – ዕይታ | ባህርዳር ከተማ ከ ጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ቅድመ ዕይታ | ባህርዳር ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከሁለት ሳምንት አረፍት በኋላ ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ ነገም ቀጥሎ 6...

ባህርዳር ከተማየሊጉ ክለቦች ሲዳሰሱ

የባህርዳር ከተማ የመጀመሪያው ዙር ጉዞ ሲዳሰስ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዙር የመዝጊያ ጨዋታዎች ፍፃሚያቸውን ሲያገኙ በዛሬው ጉዳያችን የባህርዳር ከተማ የመጀመሪያው ዙር ጉዞ ምን ይመስል ነበር የሚለውን ነገር እንደሚከተለው በቁጥራዊ...