ሴካፋ

31 መጣጥፎች
ሴካፋዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ሴካፍ ተጋባዥ ሀገሯን አሳወቀ !

ከሰኔ ሀያ ስድስት ጀምሮ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የዘንድሮው የውድድር ዓመት ሴካፋ ከ 23 ዓመታ በታች ተጫዋቾች ብቻ እንደሚሳተፉበት ይታወቃል ። ከ ሰኔ 26...

Africaሴካፋዜናዎች

ለኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ

በሴካፋ ተካፋይ ለሆነው የኢትዮጵያ ከ23ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለ35 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ።ከ23 ዓመት በታች የምስራቅ እና መካከለኛው ሀገራት የእግር ኳስ ውድድር ከሰኔ 26/2013...

ሴካፋካፍዜናዎች

ኢትዮጵያ ሴካፋ ውድድርን እንድታዘጋጅ ተመርጣለች !

በዛሬው ዕለት ካፍ መደበኛ ስብስባውን በራባት ሞሮኮ በማካሄድ ላይ ሲገኝ በርካታ ውሳኔዎች እንደሚሰሙ ይጠበቃል ። አሁን በወጡ መረጃዎች ኢትዮጵያ የሴካፋ ሲኒየር ዋንጫን ለማዘጋጀት...

ሴካፋከ 20 ዓመት በታችዜናዎች

የኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ቡድን አሰላለፍ !

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ በድን ለሴካፋ ውድድር ከሱዳን አቻው ጋር ዛሬ ረቡዕ ህዳር 16 ቀን 2013 ዓ.ም ለሚያደርገው የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታ...

ሴካፋአፍሪካዜናዎች

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች በሴካፋው ይጠበቃሉ !

  በታንዛኒያ አስተናጋጅነት ከዛሬ ጀምሮ በሚካሄደው የሴካፋ ከ 20 ዓመት በታች ውድድር ላይ ኢትዮጵያዊያኖቹ ዳኞች ጨዋታዎችን እንደሚመሩ ይጠበቃል ። ውድድሩ በዛሬው ዕለት አንድ...

U-20 ብሄራዊ ቡድንሴካፋየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ከ 20 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ መርሀ ግብር ይፋ ሆኗል !

  ከጥቂት ቀናት በኋላ በ ታንዛኒያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው ከ 20 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ኢትዮጵያ በምድብ ሶስት ከ ሱዳን እና ኬንያ ጋር መደልደሏ...

ሴካፋአፍሪካዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ኢትዮጵያ በሴካፋ እንደምትሳተፍ ተገለፀ !

  የዘንድሮው የውድድር ዓመት የሴካፋ ከ 17 ዓመት እና 20 ዓመት በታች ውድድር በሩዋንዳ እና ታንዛኒያ አስተናጋጅነት ሲካሄድ ኢትዮጵያ በውድድሩ ላይ እንደምትሳተፍ ሀትሪክ...

ሴካፋዜናዎች

ነገ 10 ሰዓት ላይ የሚካሄደው የኢትዮጵያ እና የሩዋንዳ ጨዋታ አስመልክቶ አክሱም ሆቴል ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጧል።

  በፌዴሬሽኑ የህዝብ ኮሚኑኬሽን ሃላፊ ባህሩ ጥላሁን አስተባባሪነት በተካሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የተነሱት አንኳር ነጥቦች በዚህ መልኩ አዘጋጅተናል። አብርሃም መብራህቱ ያነሱዋቸው ነጥቦች የተደረገላቸው...