ሲዳማ ቡና

274 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

ሰበር ዜና | ቅዱስ ጊዮርጊስ ቆራጥ እርምጃ ወስዷል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኙን ሰርዳን ዝቭጂኖቭን ጨምሮ ሌሎች የአሰልጣኝ አባሎቻቸውን አግደዋል።   ከቀናት በፊት ከክለቡ አባላት ጋር ውይይት ያደረገው ክለቡ ለውጤት መጥፋት ምክንያት...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና ናይጄሪያዊውን አጥቂ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል !

  በሊጉ በርካታ ጎሎችን በማስቆጠር ቀዳሚው ክለብ የሆኑት ሲዳማ ቡናዎች የፊት መስመራቸውን ለማጠናከር በማሰብ በሙከራ ላይ የሚገኘውን ናይጄሪያዊውን የፊት መስመር አጥቂ ኢብራሂም ሙፉታኡ...

ሲዳማ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ |በርካታ ጎል በተቆጠሩበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሀብታሙ ገዛኸኝ ሀትሪክ ታግዞ ወላይታ ድቻን አሸነፈ

  የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ከሁለት ሳምንት እረፍት በኋላ የሁለተኛው ዙር ጨዋታዎች ትላንት ጅማሮውን አድርጎ ዛሬም ቀጥሎ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን ባስተናገደበት...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀብታሙ ገዛኸኝ ስለሀትሪኩ ይናገራል

👉👉 ሀትሪክ ከሰሩ አምስት ተጫዋቾች መካከል አንዱ በመሆኔ በጣም ደስታን ፈጥሮብኛል (ሀብታሙ ገዛኸኝ)   በቅርብ አመታት በሊጉ ከተመለከትናቸው ድንቅ ወጣት ተጫዋቾች መሀከል አንዱ...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአመቱን ፈጣን ጎል አስቆጥሪነት ሪከርድ ተሰበረ

  አዲስ ግደይ 38ኛው ሰከንድ የሊጉን ፈጣን ጎል አስቆጥሯል።   አሁን ሀዋሳ ላይ እየተደረገ ባለው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 1-0 እየመራ ይገኛል...

ሲዳማ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ – ዕይታ | ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ

በሁለተኛው ዙር የሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ ሁለቱን የደቡብ ተወካይ ቡድኖች ሲያገናኝ ከወዲሁ በጉጉት ይጠበቃል :: በነገው እለት በሚካሄደው ይህ ተጠባቂ ጨዋታ ኢንተ.አርቢትር ለሚ ንጉሴ...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና ናይጄሪያዊ አጥቂ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል !

  በሊጉ ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረጉ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ናይጄርያዊውን አጥቂ ኢብራሂም ሙፉታኡ ኦሞታዮን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል :: ተጫዋቹ በዛሬው እለት ሶስተኛ ቀን የተሳካ...

ሰበታ ከተማሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | የይገዙ ቦጋለ ብቸኛ ግብ ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሶስተኛ ድሉን እንዲያስመዘግብ አድርጓል

  15ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ትላንት ጀምሮ ዛሬም ሲቀጥል ሀዋሳ ላይ ሰበታ ከተማን ያስተናገደው ሲዳማ ቡናን በይገዙ ቦጋለ ብቸኛ ግብ 1-0 በማሸነፍ የመጀመሪያውን...