በአራተኛ ሳምንት ሶስተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን አሸንፏል። በሶስተኛዉ ሳምንት ወልቂጤ ከተማን 1ለ0 በሆነ ጠባብ ዉጤት ማሸነፍ ችለዉ የነበሩት ኢትዮጵያ...
ከቀናት በፊት የሲዳማ ቡና ዋና አሰልጣኝ ተደርጎ የተሾመዉ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ምንም እንኳን ወደ ባህርዳር አምርቶ ቡድኑን ቢረከብም የወረቀት ስራዎች ባለመገባደዳቸዉ ምክንያት...
በፕሪሚየር ሊጉ ጅማሮ ውጤታማ መሆን ያልቻለው ሲዳማ ቡና አሰልጣኙን ወንድማገኝ ተሾመን ከባህርዳር ወደ ሀዋሳ እንዲመለስ ማዘዙ ተሰማ። ከውስጥ አዋቂ በተገኘ መረጃ ሲዳማ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር የሶስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 5ለ1 በሆነ ዉጤት አሸንፏል። በቅርቡ ህይወታቸው ላለፈዉ ታላቁ የስፖርት...
በመጀመሪያው ሳምንት በመቻል አንድ ለዜሮ ተሸንፈዉ ወደ ዛሬዉ ጨዋታ የመጡት ሀድያ ሆሳዕናዎች ከመመራት ተነስተው ሲዳማ ቡናን አራት ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።...
*.... ወላይታ ድቻ ... ወደ ድቻ ስፖርት ክለብ..? በ2015 የውድድር አመት የብሄርና የሃይማኖት ስያሜ ያላቸው ክለቦች ተቀባይነት የላቸውም የሚለው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን...
በትላንትናው ዕለት ጅማሮዉን ባደረገዉ የ2015 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ ከሰዓት 10:00 ሰዓት ላይ ተገናኝተው ጨዋታቸውን...
አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመን ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ ከሾሙ በኋላ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ዛሬ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident