መነሻ ገጽ ሲዳማ ቡና ሲዳማ ቡና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!
ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!

አጋራ
አጋራ

 

አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመን ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ ከሾሙ በኋላ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ዛሬ ከሰዓት ደግሞ አበባየሁ ዮሐንስን ማስፈረማቸዉ ተረጋግጧል።

ከዚህ ቀደም ለደቡብ ፖሊስ ፣ ሲዳማ ቡና እንዲሁም ያለፈዉን አንድ አመት ለሀድያ ሆሳዕና መጫወት የቻለዉ አማካዩ በድጋሚ ወደ ቀድሞ ቤቱ የሚመልሰውን ዝዉዉር ዛሬ ከሰዓት አጠናቋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...