መነሻ ገጽ ሀዲያ ሆሳዕና ሀድያ ሆሳዕና ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል !!
ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል !!

አጋራ
አጋራ

 

ከሰዓታት በፊት ሀድያ ሆሳዕና የነባር ተጫዋቹን ግርማ በቀለን ዉል ማደሱን እንዲሁም የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች የሆነዉን ዳግም ንጉሴን ማስፈረማቸዉን አጋርተናችሁ ነበር አሁን ደግሞ የመስመር ተጫዋቹን ቤዛ መድንን ማስፈረማቸዉ ተረጋግጧል።

በተጠናቀቀዉ የዉድድር አመት በክትፎዎቹ ቤት ማሳለፍ የቻለዉ እና ከዚህ ቀደም ለኢኮስኮ ፣ ሀምበሪቾ ዱራሜ እና ገላን ከተማ መጫወት የቻለዉ የመስመር ተጫዋቹ በዛሬዉ ዕለት ሌላኛዉን የክለብ አጋሩን ተከትሎ ለሀድያ ሆሳዕና ለመጫወት ፊርማውን ማኖሩን ክለቡ ይፋ አድርጓል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...

ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-1 በማሸነፍ የአምስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድል አጠናቀቀ!

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ...