መከላከያ በአሰልጣኝ ዩሃንስ ሳህሌና በረዳቱ ዮርዳኖስ አባይ እየተመራ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉን ዳግም ሊቀላቀል ችሏል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ይህ ትልቅ ስም ያለው...
የመከላከያ እግር ኳስ ክለብ ከቡድኑ አባል ዊልያም ሰለሞን ጋር በተያያዘ የቀረበበት ቅሬታ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ ሀትሪክ ባገኘችው መረጃ መሠረት ደግሞ ተጨዋቹ ከክለቡ ጋር የገባው...
በመከላከያ የአንድ አመት ውል የነበረው አናጋው ባደግ ያለ ክለቡ ፍቅድ ለወላይታ ድቻ በመፈረሙና ያልተገባ ቃል በመጠቀሙ ይቅርታ ጠይቋል፡፡ አናጋው በተይ ለሀትሪክ እንደተናገረው “የአንድ...
የመከላከያው አናጋው ባደግ የ1 አመት ውል እያለው መልቀቂያ ሳይሰጠውና ከክለቡ ፍቃድ ሳያገኝ ለወላይታ ድቻ መፈረሙ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ የወላይታ ዲቻው ዋና ስራ አስኪያጅ...
አሰልጣኝን ዮሐንስ ሳህሌን ዋና አሰልጣኝ አድረገው የሾሙት መከላካያዎች የተጫዋቻቸውን ውል አራዝመዋል ። በመከላካያ ቤት እየታጫወተ የቆየው ዳዊት ማሞ በመከላከያ ቤት ውሉን ማራዘሙ...
መከላከያ ለ2013 የውድድር አመት አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌን አሰልጣኙ አድርጎ በይፋ ቀጥሯል፡፡ የአሠልጣኙ ወኪልና ክለቡ ከፍተኛ ድርድር አድርገው መስማማታቸው ታውቋል፡፡ አሁን ደግሞ በአሠልጣኙ...
በፕርሚየር ሊጉ ብሎም በብሔራዊ ቡድን በማሰልጠን ስኬታማ የሚባል ዓመታትን እና ቡድን በመገንባት የሚታወቁት አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በዛሬው እለት ለመከላከያ መፈረማቸውን ለማወቅ ተችሏል...
ተጨዋቾቹን በማስፈረም የተጠመደው መከላከያ የክረምቱ 8ኛ ፈራሚያቸውን ከሃዋሳ አድርገዋል።ከሃዋሳ ሁለተኛ ቡድን በውበቱ አባተ መሪነት ወደ ዋናው ቡድን ያደገው ደስታ ዮሐንስ ላለፋት ዓመታት የቡድኑ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident