14ኛው ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ በሳምንቱ መጨረሻ ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም ሰኞ በሚደረጉ 8 ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል።መቐለ 70 እንደርታ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ሀዋሳ...
በሰላም አባዲ በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ መቐለ 70 እንደርታ ፋሲል ከተማን አስተናግዶ 2-0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። መዓም አናብስ ባለፈው...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከነገ(ቅዳሜ) ጀምሮ በቀጣዮቹ 4 ቀናት በሚካሄዱ ስምንት ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል።በትግራይ ስታድየም ሚካሄደው የመቐለ 70 እንደርታ እና...
የአስራ ሁለተኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር በዚህ ሳምንትም ሲካሄዱ ለተመልካች አዝናኝ በሆነ መልኩ ብዙ ጎሎች የተቆጠሩበት ሳምንት ሆኖ አልፏል ፡፡ ሊጉ ከረጅም ቆይታ...
አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው - ጅማ አባጅፋር ስለጨዋታው ከሊጉ መሪ ቡድን ጋር ነው የተጫወትነው የኛ ተጫዋቾች ወጣቶች ናቸው ሮጠው ያልጠገቡ ልጆች ነው የሉኝ...
በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ላይ ጅማ አባጅፋርን ከመቀሌ 70 እንደርታ ያገናኘው ጨዋታ በባለሜዳው 1-0 አሽናፊነት ተጠናቋል። ጅማዎች ከአስራ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ(እሁድ) 7 ጨዋታዎችን ያስተናግዳል። በጅማ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም ሚካሄደው የጅማ አባጅፋርና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ጨዋታ:...
ያሬድ ከበደ እና ዮናስ ገረመው በጉዳት ኦኪኪ አፎላቢ ደግሞ በቅጣት መቐለ 70 እደርታ ነገ የማይጠቀማቸው ተጫዋቾች መሆናቸው ታውቋል። በ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident