የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀመሩ በመጀመሪያው ጨዋታ የተገናኙት በዘርዓይ ሙሉ የሚመራው ሀዋሳ ከተማ በሙሉጌታ ምህረት የሚመራው ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማን ከ ሀዋሳ ከተማ ከ12 ሰአት ጀምሮ አገናኝቶ ጨዋታው በወልቂጤ ከተማ የ1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል ። በሁለቱም በኩል...
በ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሶስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተጀምረዋል ። በመጀመሪያው ጨዋታ ሁለቱን መቀመጫቸውን ሀዋሳ ከተማ ላይ ያደረጉትን ሀዋሳ ከተማን እና ሲዳማ...
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሁለተኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ልክ እንደመጀመሪያው ጨዋታ ሁሉ በ 1 ለ 0 ውጤት ተጠናቋል ። በመጀመሪያ ጨዋታቸው ተቃራኒ ውጤትን ያስመዘገቡ...
የ2014 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 8 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም በተካሄደ ጨዋታ በይፋ ተጀምሯል ። በጨዋታው የተገናኙት የሊጉ የመጀመሪያ...
የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸውን በሀዋሳ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት ሁለቱ የሊጉ ክለቦች ማለትም ድሬዳዋ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ በዛሬዉ ዕለት ከተለያዩ ክለቦች ከተሰባሰቡ ተጫዋቾች (ከስብስብ)...
*..ወጣቱ ኮከብም የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራርሟል... ጎፈሬ የትጥቅ አምራችና ሀዋሳ ከተማ የእግር ኳስ ቡድን የ3 አመት የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረሙ። የጎፈሬ ትጥቅ አምራች ኩባንያ...
በተገባደደዉ የዉድድር አመት የሰንጠረዡ ወገብ ላይ መጨረስ የቻሉት ሀይቆቹ ጎፈሬ ከተሰኘዉ የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር ስምምነት ሊፈፅሙ መሆኑ ታዉቋል። በነገዉ ዕለት ማለትም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident