ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

373 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

የስፖርቱ ባለውለተኞችን የተነጠቅንበት ጥቁር ሣምንት የእሸቴ ገበየሁ “ኳስ ፊደሉ” ህልፈት ብዙዎቹን አሳዝኗል

ያሳለፍነው ሣምንት የስፖርት ቤተሰቡን ለከፋ ሀዘን የዳረገ ጥቁር ሣምንት ሆኖ አልፏል፤በአትሌትክሱ መንደር ታላላቅ ድሎችን ለማስመዝገብ እየተንደረደረ ያለው በተለያዩ አለም አቀፍ ውድድሮች በአጭር ርቀት...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣቅዱስ ጊዮርጊስ

“ያለፉትን ሁለት አመታት የምናካክስበት አመት 2ዐ12 ይመስለኛል” ጋዲሳ መብራቴ/ቅዱስ ጊዮርጊስ/

 THE BIG INTERVIEW WITH GADISA MEBRATE “የመቀበል አቅምና የመማር ፍላጎት እስካለህ ድረስ ቅዱስ ጊዮርጊስ አስተማሪ ቡድን ነው” “ሜዳዎቻችን የሠላም ቦታ ከመሆናቸው የተነሳ ፖሊስ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

በጣም የሚወዷት እና ሁሌም የሚያነቧት ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣዎ ነገ ለገበያ ትቀርባለች።

በጣም የሚወዷት እና ሁሌም የሚያነቧት ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣዎ ነገ ለገበያ ትቀርባለች። ሀትሪክ በነገው እትሟ ምንን ታስነብቦት ይሆን? በሀገር ውስጥ ዘገባ የስፖርቱ ባለውለተኞችን የተነጠቅንበት...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በልቤ ያለው ሲዳማ ቡና ብቻ ነው አሁንም ሲዳማ ቡናዊ ነኝ” አዲስ ግደይ

  የሲዳማ ቡናው ስኬታማ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች አዲስ ግደይ በየዓመቱ የፕሪምየር ሊጉ ውድድር ላይ በርካታ ግቦችን በማስቆጠር በብዙዎች ዘንድ ይታወቃል፤ በግብ አግቢነቱም ጨራሽ...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

እንደተለመደው ሀትሪክ ስፖርት ከአዳዲስና ወቅታዊነትን ከተላበሱ ዘገባዎቻ ጋር ነገ ማለዳ ገበያ ላይ ትውላለች ፤

የመጀመሪያዋ ባለቀለምና ተወዳጇ ሀትሪክ ሳምንታዊ የስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ነገ ማለዳ ለንባብ ስትበቃ ምን ምን ይዛ ይሆን? በሀገር ውስጥ ተወዳጅነትን ባተረፈላትና ብዙ ተከታታዮች ባሉት...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

“እንደ አንድ የጊዮርጊስ ደጋፊ ይህ ያለ ውጤት ጉዞው ዘንድሮ ቢያበቃ ደስ ይለኛል ” አሰልጣኝ ሚሎቲን ሰሬዶዬቪች ሚቾ

THE BIG INTERVIEW WITH MICHO ኢትዮጵያ በዲኤንኤዬ (DNA) ውስጥ ነች ይላሉ ስለኢትዮጵያ ሲናገሩ፤ ይህን ጥልቅ ፍቅራቸውን ኢትዮጵያዊ በማግባት ጭምር በትዳር አስረውታል፡፡ የፈረንጆቹን ሚሊኒየም...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣቃለመጠይቅኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ኢትዮጵያ ቡና ከእግር ኳስ በላይ ፍቅር የሆነ ክለብ ነው” ሀብታሙ ታደሰ

ኢትዮጵያ ቡና በቅርቡ ከሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው ጨዋታ 2-1 ማሸነፉ ይታወሳል፤ የክለቡን የድል ጎልም ሀብታሙ ታደሰ በግንባሩ በመግጨት አስቆጥሯል፤ ተጨዋቹ ለቡድኑ ወሳኟን የድል...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ ስፖርት በነገ እትሟ ባለ ቀለሟ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማክሰኞም ለንባብ ትበቃለች፤ አታምልጦት፡፡

ሀትሪክ ስፖርት በነገ እትሟ ባለ ቀለሟ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማክሰኞም ለንባብ ትበቃለች፤ አታምልጦት፡፡ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን በሀገር...