በዘንድሮዉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ለዋንጫ ሲፎካከሩ ቆይተዉ በሁለተኝነት ደረጃ ሊጉን ያጠናቀቁት ኢትዮጵያ ቡናዎች ለቀጣዩ አመት ለሚኖራቸው ዉድድር በተለይም ከረዥም ጊዜ በኋላ...
ፋሲል ከነማ በ2014 የዉድድር አመት ተጠናክሮ ለመቅረብ የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ እና አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ ይገኛል። እስካሁን ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸዉ...
በዝዉዉሩ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች የዉድድር አመቱን በወልቂጤ ከተማ ያሳለፈዉን አማካኙን ፍሬዉ ሰለሞን የግላቸዉ ማድረግ ችለዋል። በድንቅ ብቃት ረዘም ላለ አመት በመጫወት...
በዝውውር መስኮቱ ራሱን አያጠናከረ ያለው ደሬዳዋ ከተማ የግብጠባቂውን ፍሬው ጌታሁንን ውል ለሁለት አመት አድሷል። ከሰአታት በፊት በተገኘ መረጃ ግብ ጠባቂው ፌዴሬሽን ተገኝቶ ውሉን...
ሻምፒዮኑ ፋሲል ከነማ ከክፍያ ጋር ተያይዞ ድርድር ላይ የነበረው አስቻለሁ ታመነና ኦኪኪ አፎላቢን በይፋ አስፈርመዋል። የአሰልጣኝ ስዩም ከበደ ፋሲል ከነማ ራሱን እያጠናከረ ሲሆን...
በ2013 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ሳይጠበቅ የዉድድር አመቱን ላለመዉረድ ሲታገል የነበረዉ ሲዳማ ቡና በመጨረሻም በአሰልጣኝ ገ/ሙድህን አማካኝነት የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታዎች ሀዋሳ ላይ...
በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የዉድድር አመቱን ያጠናቀቁት ሀዋሳ ከተማዎች አሁን ደግሞ ዘንድሮ ግማሽ አመቱን በአዳማ ከተማ ያሳለፈውን ዘርዐይ ሙሉ በዋና አሰልጣኝነት መቅጠራቸው ተሰምቷል። በ2013...
በዉድድር አመቱ በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ባልተጠበቀ መልኩ በወራጅ ቀጠናዉ ላይ ለወራት ያክል ላለመዉረድ ሲፎካከር የነበረዉ ሲዳማ ቡና በዉድድሩ አመቱ አጋማሽ ላይ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident