መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ቡና በሲዳማ ቡና የማይረሳ ጊዜ ያሳለፈውን የግብ ዘብ የግሉ አድርጓል።...
በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ ቀን ከመቐለ 70 እንደርታ ያስፈረመው አዲስ አዳጊው የሊጉ ክለብ ነገሌ አርሲ...
መቐለ 70 እንደርታ ክለብ የሌለውን አጥቂ ወደ ክለቡ አምጥቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም የሚመሩት መቐለ 70 እንደርታዎች ከቀናት በፊት አማካዩ ሀብታሙ ንጉሴን የግላቸው ያደረጉ...
ኢትዮጵያ መድን የአጋማሹን አራተኛውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ የሚመሩት የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን ኢትዮጵያ መድን ከቀናቶች በፊት ከመቐለ 70 እንደርታ በውሰት ተከላካዩን አማኑኤል...
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አራተኛውን የአጋማሹን አዲስ ፈራሚ በእጃቸው አስገብተዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ የሚመሩት እና በአጋማሹ የዝውውር መስኮት ጌቱ ሀይለማርያም ፣ አፈወርቅ ሐይሉ እና...
የግብ ዘቡ የመዲናይቱን ክለብ በድጋሚ ሊቀላቀል ነው። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች ከሳምንት በፊት የቀድሞው ግብ ጠባቂያቸውን በረከትን አማረን ለማስፈረም ድርድር ቢያደርጉም...
ከደቂቃዎች በፊት ጋናዊው አጥቂ ያስፈረሙት አዞዎቹ ሴኔጋላዊውን ተጫዋች አራተኛ ፈራሚ አድርገዋል። የቀድሞው የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጫዋቾቻቸው ናይጄሪያዊውነሰ ቻርለስ ሪቫኑን ለማስፈረም ጥረት አድርገው ሳይሳካላቸው...
አዞዎቹ በአጋማሹ የዝውውር መስኮት ሦስተኛ ፈራሚያቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ የሚመራው አርባምንጭ ከተማ በፕሪምየር ሊጉ ለመቆየት ጥረት ለማድረግ ከሰሞኑ አጥቂው ፍቃዱ አለሙ እና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident