U -17 ብሄራዊ ቡድን

8 መጣጥፎች
U -17 ብሄራዊ ቡድንዜናዎች

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጋጣሚውን አወቀ

  የኢትዮጵያ ከ 17 ዓመት በታች ቡድን ቀይ ቀበሮዎቹ ለ2027 አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ውድድር ላይ የሚገጥማቸውን ሀገራት በዛሬው ዕለት በታንዛኒያ ዳሬሰላም...

U -17 ብሄራዊ ቡድንዜናዎች

የምንሄደው የኢትዮጵያ ተጫዋቾች አቅም ለአለም ለማሳየት ነው” አሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመር

የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቶ በመቋጨት ዛሬ ሌሊት ወደ ሞሮኮ የሚያቀናው የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል። ከ22 አመታት በኋላ ሞሮኮ ላይ...

U -17 ብሄራዊ ቡድንዜናዎች

ዳዊት ካሳው እና ቢኒያም አብርሃ ከአፍሪካ ዋንጫ ውጪ ሆነዋል

በኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች የሴካፋው ብሔራዊ ቡድን የደመቁት ሁለቱ ተጫዋቾች ወደ አፍሪካ ዋንጫው አያመሩም። የአሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመሩ ከ17 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን...

U -17 ብሄራዊ ቡድንአፍሪካዜናዎች

ኢንተርናሽናል አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ አርብ ወደ ቡጁምቡራ ታቀናለች

ለ17 አመት በታች የሴቶች የአለም ዋንጫ ለማለፍ እየተደረገ ባለው የማጣርያ ጨዋታ ላይ እየተካፈለ የሚገኘው የብሩንዲ ከ17 አመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን የታንዛኒያ አቻቸውን...

U -17 ብሄራዊ ቡድንአፍሪካዜናዎች

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ተጨማሪ ሶስት አዲስ ተጫዋቾችን ቀላቅሏል።

በህንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ የመጀመሪያ ጨዋታውን ሽንፈት የገጠመው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ሽንፈቱን...

U -17 ብሄራዊ ቡድንሴካፋአፍሪካዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት ብሄራዊ ቡድን የኡጋንዳ ኣቻውን ኣሸነፈ

በተመስገን ዳና እየተመራ ለመጀመርያ ጊዜ በሩዋንዳ ኣዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው የሴካፋ ዞን ለኣፍሪካ ዋንጫ ከ17 ዓመት በታች ማጣሪያ ጨዋታ አየተሳተፈ ያለው ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን...

U -17 ብሄራዊ ቡድንUncategorized

​ዘወትር ማክሰኞ በገበያ ላይ በመዋል ለንባብ የምትበቃው ተወዳጇ እና ባለቀለሟ ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገው እትሟም 

ለውድ አንባቢዎቿ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን በሚወዱት መልኩ ይዛላችሁ ትቀርባለች፤ የእኛ እና የእርሶ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት ከሀገር ውስጥ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ...