ፋሲል ከነማ

179 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ታፈሰ ሰለሞን ፋሲል ከነማን ተቀላቀለ

👉ዓለም ሲኒማ በሚገኘው ቢሯቸው ፊርማው ጸድቋል የፕሪሚየር ሊጉ ጠንካራ ተፋላሚ ከሆኑት ክለቦች አንዱ የሆነውን ፋሲል ከነማ ታፈሰ ሰለሞንን አስፈረመ። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል !!

  ሰሞኑን የነባር ተጫዋቾቻቸዉን ዉል በማደስ ላይ ተጠምደዉ የነበሩት አፄዎቹ በትላንትናው ዕለት የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹን መናፍ አወልን የመጀመሪያ ፈራሚ በማድረግ ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀላቸዉ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

አፄዎቹ የመስመር ተጫዋቻቸዉን ዉል አድሰዋል !!

  በትላንትናዉ ዕለት በይፋ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ማስፈረም የቻሉት አፄዎቹ በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የመስመር ተጫዋቻቸዉን ዉል ተለጨማሪ አመት ማራዘማቸውን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

አፄዎቹ መናፍ ዐወልን አስፈርመዋል

የ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በሁለተኝንት ያጠናቀቁት ፋሲል ከነማዎች የነባር ተጫዎቻቸውን ውል በማደስ ላይ ተጠምደው የቆዩ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ መናፍ ዐወልን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔድሬዳዋ ከተማፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ እና ድሬደዋ ከተማ እግር ኳስ ክለቦች ቅጣት ተላለፈባቸው።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ሲያያቸው በነበሩ ሁለት ጉዳዮች ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ ወስኗል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ረቡዕ ሰኔ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ቡናማዎቹን ረተዋል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛው ጨዋታ በበርካታ ደጋፊዎቹ ፊት የተጫወተው ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 3 - 0 በሆነ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | ፋሲል ከነማ ከመሪው ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ሶስት መልሷል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቀዳሚነት በተደረገው ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሙጂብ ቃሲም ሁለት ግቦች አዳማ ከተማን 2 ለ 0...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | በመጨረሻም ቅዱስ ጊዮርጊስ በአመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሸንፋል !!

በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ፋሲል ከነማ የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፎ የነጥብ ልዩነቱን አጥብቧል። በፈረሰኞቹ በኩል በላፈዉ ሳምንት ጨዋታ ከተጠቀሟቸዉ ቋሚ አስራአንድ ተገኑ ተሾመን...