ድሬዳዋ ከተማ

248 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | የድሬዳዋ ከተማ እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል

በ17ኛው ሳምንት የሶሰተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ እና በሲዳማ ቡና መካከል ተደርጎ ግብ ሳይቆጠርበት 0 - 0 ተጠናቋል ። ድሬዳዋ ከተማ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | የጦና ንቦቹ የውድድር ዓመቱ 10ኛ ድላቸውን አስመዝግበዋል

በ16ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የወላይታ ድቻ እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ቃልኪዳን ዘላለም ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ወላይታ ድቻዎች ማሸነፍ ችለዋል ።...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በሁለተኛ ዙር የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ተሻሽሎ ለመቅረብ አዲስ አሰልጣኝ የቀጠረዉ ድሬዳዋ ከተማ በዝዉዉር መስኮቱ ላይ በማሳተፍም አንድ ተጫዋች ወደ ስብስቡ መቀላቀል...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔድሬዳዋ ከተማ

በድሬዳዋ ከተማ የሰላም አየር መንፈስ ጀምሯል

  * ክለቡ የተጣለበት ዕገዳ ተነስቷል.... * የቀድሞ አሰልጣኝ ፍሰሃ ጥዑመልሳንን ክፍያ ሲፈጽሙ ከአሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ ጋርም በሰላም ተለያይተዋል... ከቀድሞ አሰልጣኝ ፍሰሃ ጥዑመልሳን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔድሬዳዋ ከተማ

ዲሲፕሊን ኮሚቴ አሰልጣኝ ዘማሪያም ወ/ጊዮርጊስ እንዲመለስ ድሬዳዋ ከተማን አዘዘ

ባለፈው ዓርብ የተከሰቱ ሶስቱ ጉዳዮች... *.....ክለቡ አሰልጣኝ ዘማርያምን አሰናበተ... *...አሰልጣኙ ለፌዴሬሽኑ የፍትህ ያለህ አለ... *...ዲሲፕሊን ኮሚቴ አሰልጣኝ ዘማርያምን ወደስራ መልሳችሁ ደመወዙን ክፈሉ ሲል...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማዎች አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ተስማምተዋል

በ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያውን ዙር 16 ነጥቦችን ይዞ በ13ኛ ደረጃ ያጠናቀቀው የድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ተስማምቷል ።...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

የድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ቦርድ የአሰልጣኝ ቡድኑን በተነ…

ከአሰልጣኝ ዘማሪያም ወ/ጊዮርጊስ ጋር እሰጥ እገባ ውስጥ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ በጊዜያዊነት ሲያሰለጥኑ የነበሩትን አሰልጣኞቹን አሰናብቷል። በመጀመሪያው ዙር 15 ጨዋታዎች በ16 ነጥብና 9 የግብ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | ፋሲል ከነማ ወደ ድል ተመልሷል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ዙር የመጨረሻ ወይንም የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት መደረግ ሲጀምሩ በቀዳሚነት የተደረገው የፋሲል ከተማ እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ...