መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

አጋራ
አጋራ

በሁለተኛ ዙር የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ተሻሽሎ ለመቅረብ አዲስ አሰልጣኝ የቀጠረዉ ድሬዳዋ ከተማ በዝዉዉር መስኮቱ ላይ በማሳተፍም አንድ ተጫዋች ወደ ስብስቡ መቀላቀል ችሎ እንደነበር የሚታወስ ሲሆን በዛሬዉ ዕለት ደግሞ ሁለት ተጫዋቾችን በዉሰት ማስፈረም ችሏል።

ድሬዳዋ ከተማ በከፍተኛ ሊጉ ተሳታፊ ከሆነዉ ኢትዮጵያ ንንግድ ባንክ ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረም የቻለ ሲሆን ፤ ብርቱካናማዎቹን የተቀላቀሉት ተጫዋቾችም ከዚህ ቀደም ለሀዋሳ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ መጫወት የቻለዉ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አባይነህ ፌኖ ሲሆን ሁለተኛው ተጫዋች ደግሞ ከዚህ ቀደም ለፋሲል ከነማ እና ጅማ አባጅፋር መጫወት የቻለዉ የመሐል ተከላካዩ ከድር ሀይረዲን መሆናቸው ታዉቋል። ሁለቱም ተጫዋቾች ክለቡን የተቀላቀሉት በዉሰት ዉል መሆኑም ተገልጿል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...