በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ በአዳማ ከተማ እና መቻል መካከል ተደርጎ ዳዋ ሆጤሳ እና አሜ መሀመድ ባስቆጠሯቸው ግቦች...
በመጀመሪያው ሳምንት በመቻል አንድ ለዜሮ ተሸንፈዉ ወደ ዛሬዉ ጨዋታ የመጡት ሀድያ ሆሳዕናዎች ከመመራት ተነስተው ሲዳማ ቡናን አራት ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።...
ፈረሰኞቹ በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ ኢትዮጵያ መድንን 7ለ1 በሆነ ዉጤት ካሸነፉበት የመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታ ምንም ለዉጥ ሳያደርጉ ወደ ሜዳ ሲገቡ በተቃራኒው ኤሌትሪኮች...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ በአርባምንጭ ከተማ እና በኢትዮጵያ መድኅን መካከል ተደርጎ አዝናኝ የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ደቂቃዎች...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት መርሐግብር የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ባህርዳር ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ቀን 7 ሰዓት ሲል ጨዋታቸዉን አድርገው ወልቂጤ...
በመጀመሪያዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መዝጊያ ጨዋታ መቻል እና ሀድያ ሆሳዕና ተገናኝተዉ መቻል 1ለ0 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የመጀመሪያ ጨዋታውን በድል ተወጥቷል።...
በአሰልጣኝ ጥላሁን ተሾመ እየተመሩ በታሪካቸዉ ለመጀመሪያ ጊዜ በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳትፎን ማድረግ የቻሉት ለገጣፎ ለገዳዲዎች የመጀመሪያ ጨዋታቸዉን በድል ተወጥተዋል። በዋና ዳኛ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት መርሀግብር የሶስተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት በተደረገው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከድቻ ያለግብ አቻ ተለያይተዋል ። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ገብረኪዳን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident