በአስራ ዘጠነኛዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሶስተኛ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 2ለ1 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።...
በዋንጫዉ ፉክክር ላይ ከቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ መድን ጋር እየተፍካከረ የሚገኘዉ የአሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛዉ ቡድን ባህርዳር ከተማ በአስራ ዘጠነኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ቀን...
በአምስት ነጥቦች እና ዘጠኝ ደረጃዎች ተበላልጠው አምስተኛ እና አስራ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዉ የዕለቱን ሁለተኛ ጨዋታ የጀመሩት ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና...
ከስድስት ተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ ባሳለፍነዉ ሳምንት ባለ ሜዳዉን አዳማ ከተማ ሁለት ለዜሮ በሆነ ዉጤት በመርታት ለዛሬው የአስራ ዘጠነኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የዘጠኝ ሰዓት...
ለ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሶስተኛ እና የአራተኛ ዙር ጨዋታዎች ከጊኒ ብሄራዊ ቡድን ጋር የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አድርጎ 1...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአስራ ሰባተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ባሳለፍነዉ ሳምንት አራተኛ ተከታታይ የአቻ ወጤት ያስመዘገበው ኢትዮጵያ ቡና እና በተቃራናዉ ባሳለፍነዉ...
ከደሞዝ ክፍያ ጋር ተያይዞ ለስድስት ቀናት ገደማ ያለ ልምምድ የቆየዉ የገብረ ክርስቶስ ቢራራዉ ወልቂጤ ከተማ እና በአስራ ሰባተ ነጥቦች በደረጃ ሰንጠረዡ ወራጅ...
በአሰልጣኝ ዩርዳኖስ አባይ የሚሰለጥነዉ ድሬዳዋ ከተማ ከተከታታይ አምስት ድል አልባ ጉዞዎች በኋላ በዛሬዉ ዕለት የአሰልጣኝ ስዩም ከበደን ቡድን ሲዳማ ቡና 2ለ0 በሆነ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident