የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሀድያ ሆሳዕናው አቢዩ ኤርሳሞ ስታዲየም ዛሬ ተገመገመ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በቀጣዩ አመት የ2019 በ18 ክለቦች መካከል ለሚደረገው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ከአሁኑ በየሀገሩ የሚገኙ ሜዳዎችን በመዟዟር እየተመለከተ ይገኛል።...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስታዲየሞች ምልከታ እየተደረገባቸው ይገኛል

ለቀጣዩ የ2019 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አመራሮች ሜዳዎችን በየሀገሩ ምልከታን ማድረግ ጀምረዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የያዝነው የ2018 የውድድር ዘመን ከመቋጨቱ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

36ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ቦና ቦካ (ነገሌ አርሲ) : ክለቡ ከ ሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው የ36ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 15 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ከስድስት ክለቦች ውስጥ ሦስቱ ወራጆች እነማን ይሆኑ ?

አርባምንጭ ከተማን ተከትሎ ከፕሪምየር ሊጉ ለመውረድ በቀሪ ሁለት ሳምንታት ስድስት ቡድኖች ተፋጠዋል። የ2018 የውድድር ወመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሀያ ክለቦች መካከል ከአመታት በኋላ...

ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አስቻለው ግርማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ተመልሷል

የመስመር አጥቂው በነፃ ዝውውር ለተቀላቀለበት ክለብ የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፈጣን ከሚባሉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው የመስመር አጥቂው አስቻለው ግርማ ወደ...

አርሲ ነገሌኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የቡናማዎቹ እና የነገሌ አርሲው ተጫዋቾች ካምፕ ለቀው ወደ አሜሪካ አመሩ

የኢትዮጵያ ቡናው አማካይ እና የነገሌ አርሲው አጥቂ የክለባቸውን ካምፕ ለቀው ወደ አሜሪካ አመሩ። በቅዱስ ጊዮርጊስ መለያ ከ2010 ጀምሮ ከታዳጊ ቡድን እግር ኳስን የጀመረው...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወላይታ ዲቻ አዲስ ስራ አስኪያጅ ሾሟል

የቀድሞው የቦዲቲ ከተማ ስራ አስኪያጅ እና የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሰብሳቢ ኮሚቴው አዲሱ የጦና ንቦቹ ስራ አስኪያጅ በመሆን ተሹሟል። በውጤት እጦት መነሻነት አቶ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የ34ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ያሬድ ብሩክ (ሃዋሳ ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ34ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 1ዐ ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ...