የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

- ያሬድ ብሩክ (ሃዋሳ ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ34ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 1ዐ ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.አ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል። - አቤል ሀብታሙ (ኢትዮ ኤሌትሪክ ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ባደረገው የ34ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ ከጨዋታ በኋላ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.አ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ሙጂብ ቃሲም (አዳማ ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- አዳማ ከተማ-ሀዲያ ሆሳዕና
- አዳማ ከተማ-ቅዱስ ጊዮርጊስ
- አዳማ ከተማ-ሲዳማ ቡና
- አዳማ ከተማ-ሃዋሳ ከተማ
- ሲዳማ ቡና-አዳማ ከተማ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ኤፍሬም ታምራት (አርባምንጭ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 9 ጨዋታዎች የቢጫ
ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- አርባምንጭ ከተማ-ሸገር ከተማ
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርባምንጭ ከተማ
- አርባምንጭ ከተማ-ፋሲል ከነማ
- ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-አርባምንጭ ከተማ
- ባህርዳር ከተማ-አርባምንጭ ከተማ አርባምንጭ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕና
- አርባምንጭ ከተማ-ቅዱስ ጊዮርጊስ
- አርባምንጭ ከተማ-ወላይታ ድቻ
- መቻል-አርባምንጭ ከተማ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 2 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 2000 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ድልአዲስ ገብሬ (ድሬደዋ ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ባህርዳር ከተማ-ድሬደዋ ከተማ
- ሸገር ከተማ-ድሬደዋ ከተማ
- ድሬደዋ ከተማ-ኢትዮጵያ ቡና
- ኢትዮ ኤሌትሪክ-ድሬደዋ ከተማ
- ድሬደዋ ከተማ-ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ብርሀኑ አሻሞ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
- ኢትዮ ኤሌትሪክ -ቅዱስ ጊዮርጊስ
- መቐለ 70 እንደርታ ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ቅዱስ ጊዮርጊስ ወላይታ ድቻ
- ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ድሬደዋ ከተማ-ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.አ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ፈቱዲን ጀማል (መቻል) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተ መልክቷል።
- መቻል-ኢትዮ ኤሌትሪክ
- ሲዳማ ቡና መቻል
- ድሬደዋ ከተማ መቻል
- መቻል-ነገሌ አርሲ
- መቻል አርባምንጭ ከተማ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.አ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ክለቡ ከኢትዮ ኤሌትሪክ ጋር ባደረገው የ34 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡድን ተጫዋች የሆኑት።
- ናትናኤል ዳንኤል
- ሲሞን ፒተር
- ጊቢ ጆቤ
- ኤፍሬም ሌጋሞ
- ካሌብ አማንክዋህ
- በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65(ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
- ከቤ ብዙነህ /ነገሌ አርሲ/ ክለቡ ወላይታ ድቻ ባደረገው የ34ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ በ 68ኛ ደቂቃ ላይ የተጋጣሚን ተጫዋች ሆን ብሎ ስለመማታቱ ሪፖርት ቀርቦበታል።
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 63 በተቁ 1 (ሠ) እና በተቁ 2 መሰረት 4 ጨዋታ እንዲታገድ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3000 /ሶስት ሺህ/ እንዲከፍል ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል። - አቶ ይትባረክ በሻ /ሀዋሳ ከተማ የቡድን መሪ / ክለቡ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በነበረው የ34ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ ቅድመ ስብሰባ ወቅት 24 ደቂቃ ዘግይተው ስለመምጣታቸው ሪፖርት ቀርቦባቸዋል ።
ስለሆነም የቡድን መሪው ለፈፀሙት ጥፋት በፕሪምየር ሊግ የውድድር ደንብ ክፍል 1 አንቀፅ 10 ተቁ 8 መሰረት ብር 1000/አንድ ሺህ/ እንዲከፍሉ የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
አስተያየት ይስጡ